FORECLOSURE

ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsedey Bank S.C

Deadline 30 Sept 2026

Wednesday, 30 September 2026 · መስከረም 20, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “30/09/2026 09:00

ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪ ስም: ቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ አቤል ልዑል · የንብረቱ መገኛ፤ደረጃና ካርታ ቄጥር: በአ/አ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ካርታ ቁጥር የካ/198635/09 G+2 መኖሪያ ቤት · የጫረታዉ መነሻ ዋጋ: 27,845,896.45 • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪ ስም: ቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ መዝገቡ መኩሪያ · የንብረቱ መገኛ፤ደረጃና ካርታ ቄጥር: በአ/አ ከተማ ለ/ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ካርታ ቁጥር ሊኩ 13/28/5/35194/0056/15/00 G+2 መኖሪያ ቤት · የጫረታዉ መነሻ ዋጋ: 23‚934‚590.68 • ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪ ስም: ቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ፔንጎን ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረቱ መገኛ፤ደረጃና ካርታ ቄጥር: አማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ ካርታ ቁጥር ደ/ማ/ኢፖልኮ-0014 ስፋቱ 8000 ካ.ሜ የሆነ ሸድ · የጫረታዉ መነሻ ዋጋ: 46‚885‚807.70 በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡ • ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ የሚኖርባቸዉ ሲሆን የፋብሪካዉ ሸድ መነሻ ግምት የተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር የተሰራ ግምት ነዉ • የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ • በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ • የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ • በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ • የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ • ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ • ጫረታዉ የሚካሄደዉ መስከረም 20/2019 ከጠዋቱ 3.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ሰንጋ ተራ በባንኩ ዋና መ/ቤት 11ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ • ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Full notice
ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ለቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዛቸዉንና ዝርዝር ሁኔታቸዉ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ መገኛ፤ደረጃና ካርታ ቄጥር የጫረታዉ መነሻ ዋጋ 1 ቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ አቤል ልዑል በአ/አ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ካርታ ቁጥር የካ/198635/09 G+2 መኖሪያ ቤት 27,845,896.45 2 ቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ መዝገቡ መኩሪያ በአ/አ ከተማ ለ/ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ካርታ ቁጥር ሊኩ 13/28/5/35194/0056/15/00 G+2 መኖሪያ ቤት 23‚934‚590.68 3 ቸርተክል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፔንጎን ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አማራ ክልል ደብረ ማርቆስ ከተማ ካርታ ቁጥር ደ/ማ/ኢፖልኮ-0014 ስፋቱ 8000 ካ.ሜ የሆነ ሸድ 46‚885‚807.70 በመሆኑም ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል፡ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ የሚኖርባቸዉ ሲሆን የፋብሪካዉ ሸድ መነሻ ግምት የተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር የተሰራ ግምት ነዉ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጫረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨራታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጫረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጫረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን /ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ መስከረም 20/2019 ከጠዋቱ 3.00 እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጫረታ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ሰንጋ ተራ በባንኩ ዋና መ/ቤት 11ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጫረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- ፀደይ ባንክ ዋና መ/ቤት በስ.ቁ +251918779825 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Source: original notice