FORECLOSURE
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና
Deadline 3 Oct 2026
Saturday, 3 October 2026 · መስከረም 23, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “03/10/2026 11:00”
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
• ተ.ቁ.: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ክፍለ ከተማ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቀበሌ/ወረዳ
• ተ.ቁ.: 1 · የተበዳሪው ስም: ጌታሲል ተስፋሁን · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ካሜሮን አቬኑ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ለሚ ኩራ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 08 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: AA00060809925020104 · የጨረታ ቀን: 171.21 · የጨረታ ሰዓት: 12,013,292 · 26/1/19 · 4፡00-5፡00
• ተ.ቁ.: 2 · የተበዳሪው ስም: ዮሀንስ ገዛኀኝ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ቦሌ አራብሳ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት ( ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም 295/23) · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ለሚ ኩራ · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 10 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: AA0000610073132950223 · የጨረታ ቀን: 37.16 · የጨረታ ሰዓት: 2,403,025 · 26/1/19 · 5፡00-6፡00
• ተ.ቁ.: 3 · የተበዳሪው ስም: ናትናኤል ዋሴ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: መገናኛ 22 · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት ( የካ አባዶ ፕሮጀክት 13 ኮንዶሚኒየም 670/29 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: AA00005120736967004029 · የጨረታ ቀን: 66.56 · የጨረታ ሰዓት: 4,797,911 · 26/1/19 · 8፡00-9፡00
• ተ.ቁ.: 4 · የተበዳሪው ስም: አብሰራሽ ታምሩ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ለገሃር · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪዋ · የቦታ አገልግሎት: ኮንዶሚኒየም (ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 116/ የቤ .ቁ 30) · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ቱሉ ዲመቱ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: OR0000709022701160430 · የጨረታ ቀን: 47.1 · የጨረታ ሰዓት: 1,884,000 · 27/1/19 · 5፡00-6፡00
• ተ.ቁ.: 5 · የተበዳሪው ስም: በሻዳ ለሜሳ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ሰበታ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለመኖርያ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ቱሉቦሎ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: T/B/5013/2001 fi T/B/4647/2000 · የጨረታ ቀን: 400 · የጨረታ ሰዓት: 1,800,000 · 28/1/19 · 5፡00-6፡00
• ተ.ቁ.: 6 · የተበዳሪው ስም: አዳማ ጀነራል ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ ሃላ.የተ.የግ.ማህበር · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አዳማ ራስ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለሆስፒታል አገልግሎት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዳማ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 2710/93 · የጨረታ ቀን: 6.8 ሄክታር · የጨረታ ሰዓት: 516,125,330 · 26/1/19 · 5፡00-6፡00
• ተ.ቁ.: 7 · የተበዳሪው ስም: ሰኢድ በድሪ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ናፊ · የንብረት አስያዥ ስም: ዘቢባ ሰኢድ · የቦታ አገልግሎት: የንግድ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ነቀምቴ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 5663/n/BIFLMN/13 · የጨረታ ቀን: 130 · የጨረታ ሰዓት: 2,564,577 · 27/1/19 · 8፡00-9፡00
• ተ.ቁ.: 8 · የተበዳሪው ስም: ግርማ አለማየሁ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ጊምቢ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለንግድ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ገንጂ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 288/2007 · የጨረታ ቀን: 156 · የጨረታ ሰዓት: 488,400 · 28/1/19 · 4፡00-5፡00
• ተ.ቁ.: 9 · የተበዳሪው ስም: ባይሴ አሰበ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ኦዳ ቡሉቅ · የንብረት አስያዥ ስም: ሰቀላ · የቦታ አገልግሎት: ለመኖሪያ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ኦዳ ቡሉቅ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 10348/08-01/2008 · የጨረታ ቀን: 192 · የጨረታ ሰዓት: 712,425 · 26/1/19 · 5:00-6:00
• ተ.ቁ.: 10 · የተበዳሪው ስም: መንክሬ ፉፋ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ጊምቢ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: ለንግድ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሶቶሎ · የካርታ ቁጥር: – · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 01 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 716/BMS/07 · የጨረታ ቀን: 154.79 · የጨረታ ሰዓት: 136,000 · 29/1/19 · 5:00-6:00
• ተ.ቁ.: ለመኖሪያ ቤት · አበዳሪ ቅርንጫፍ: 01 · የንብረት አስያዥ ስም: 886/BMS/07 · የቦታ አገልግሎት: 69.89 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: 342,750 · የካርታ ቁጥር: 29/1/19 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 8፡00-9፡00
• ተ.ቁ.: ለመኖሪያ ቤት · የተበዳሪው ስም: – · አበዳሪ ቅርንጫፍ: 01 · የንብረት አስያዥ ስም: 27/DMMLM1/2008 · የቦታ አገልግሎት: 500 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: 840,400 · የካርታ ቁጥር: 29/1/19 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 9:00-10:00
• ተ.ቁ.: 11 · የተበዳሪው ስም: ገረሙ ደበላ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ጊምቢ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · የቦታ አገልግሎት: የመኖሪያ ቤት · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሆማ · የካርታ ቁጥር: – · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: – · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 217/BMH/2008 · የጨረታ ቀን: 173.04 · የጨረታ ሰዓት: 731,240 · 3/2/19 · 4፡00-5፡00
• ተ.ቁ.: የንግድ ቤት · የተበዳሪው ስም: ሆማ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: – · የንብረት አስያዥ ስም: 01 · የቦታ አገልግሎት: 149/BMH/2005 · ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ: 59.16 · የካርታ ቁጥር: 244,605 · የቦታ ስፋት በካ.ሜ: 3/2/19 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 5:00-6:00
ማሳሰቢያ፡
• ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከ5-11 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
• ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡
• ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
• ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ0116-66-24-29 ፣ቦሌ አራብሳ ቅርንጫፍ 011-813-20-63፣ መገናኛ 22 ቅርንጫፍ 011-667-33-82፣ ለገሃር ቅርንጫፍ 011-532-00-01 ፣ሰበታ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01፣ አዳማ ራስ ቅርንጫፍ 022-211-63-94፣ናፊ ቅርንጫፍ 057-660-97-35፣ጊምቢ ቅርንጫፍ 0577-71-00-66 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
• ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ የንብረት አስያዥ ስም የቦታ አገልግሎት ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታ ቀን የጨረታ ሰዓት ከተማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ/ወረዳ 1 ጌታሲል ተስፋሁን ካሜሮን አቬኑ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ( በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) አ.አ ለሚ ኩራ 08 AA00060809925020104 171.21 12,013,292 26/1/19 4፡00-5፡00 2 ዮሀንስ ገዛኀኝ ቦሌ አራብሳ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ( ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም 295/23) አ.አ ለሚ ኩራ 10 AA0000610073132950223 37.16 2,403,025 26/1/19 5፡00-6፡00 3 ናትናኤል ዋሴ መገናኛ 22 ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ( የካ አባዶ ፕሮጀክት 13 ኮንዶሚኒየም 670/29 AA00005120736967004029 66.56 4,797,911 26/1/19 8፡00-9፡00 4 አብሰራሽ ታምሩ ለገሃር ተበዳሪዋ ኮንዶሚኒየም (ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 116/ የቤ .ቁ 30) ሸገር ቱሉ ዲመቱ OR0000709022701160430 47.1 1,884,000 27/1/19 5፡00-6፡00 5 በሻዳ ለሜሳ ሰበታ ተበዳሪው ለመኖርያ ቤት ቱሉቦሎ T/B/5013/2001 fi T/B/4647/2000 400 1,800,000 28/1/19 5፡00-6፡00 6 አዳማ ጀነራል ሆስፒታል እና ሜዲካል ኮሌጅ ሃላ.የተ.የግ.ማህበር አዳማ ራስ ተበዳሪው ለሆስፒታል አገልግሎት አዳማ 2710/93 6.8 ሄክታር 516,125,330 26/1/19 5፡00-6፡00 7 ሰኢድ በድሪ ናፊ ዘቢባ ሰኢድ የንግድ ቤት ነቀምቴ 5663/n/BIFLMN/13 130 2,564,577 27/1/19 8፡00-9፡00 8 ግርማ አለማየሁ ጊምቢ ተበዳሪው ለንግድ ቤት ገንጂ 288/2007 156 488,400 28/1/19 4፡00-5፡00 9 ባይሴ አሰበ ኦዳ ቡሉቅ ሰቀላ ለመኖሪያ ቤት ኦዳ ቡሉቅ 10348/08-01/2008 192 712,425 26/1/19 5:00-6:00 10 መንክሬ ፉፋ ጊምቢ ተበዳሪው ለንግድ ቤት ሶቶሎ – 01 716/BMS/07 154.79 136,000 29/1/19 5:00-6:00 ለመኖሪያ ቤት 01 886/BMS/07 69.89 342,750 29/1/19 8፡00-9፡00 ለመኖሪያ ቤት – 01 27/DMMLM1/2008 500 840,400 29/1/19 9:00-10:00 11 ገረሙ ደበላ ጊምቢ ተበዳሪው የመኖሪያ ቤት ሆማ – – 217/BMH/2008 173.04 731,240 3/2/19 4፡00-5፡00 የንግድ ቤት ሆማ – 01 149/BMH/2005 59.16 244,605 3/2/19 5:00-6:00 ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተገለጹት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ከ5-11 የተዘረዘሩት ንብረቶች ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቶቹ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል። ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡፡- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ0116-66-24-29 ፣ ቦሌ አራብሳ ቅርንጫፍ 011-813-20-63፣ መገናኛ 22 ቅርንጫፍ 011-667-33-82፣ ለገሃር ቅርንጫፍ 011-532-00-01 ፣ሰበታ ቅርንጫፍ 0113-38-41-01፣ አዳማ ራስ ቅርንጫፍ 022-211-63-94፣ናፊ ቅርንጫፍ 057-660-97-35፣ጊምቢ ቅርንጫፍ 0577-71-00-66 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አዋሽ ባንክ
Source: original notice
