FORECLOSURE
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Global Bank Ethiopia S.C
Deadline 25 Sept 2026
Friday, 25 September 2026 · መስከረም 15, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “25/09/2026 10:00”
Notice
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
• ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪ ስም: ክ/ከተማ · የንብረት አስያዥ ስም: ወረዳ/ቀበሌ · አበዳረው ቅርንጫፍ: ቀን · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሰዓት
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪ ስም: አቶ ጌታሁን መለሰ ልይህ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ጌታሁን መለሰ ልይህ · አበዳረው ቅርንጫፍ: ሰሚት · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አበባ · የቦታው ስፋት: ለሚ ኩራ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 03 · የንብረቱ
ዓይነት: 505 ካሬ ሜትር · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: ለ/ኩራ/03/10/66/1/8/213/00 · ጨረታ የሚከናወንበት: (G+2)
መኖሪያ · 57,248,021.53 · መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም · ከጠዋቱ ፡ 400-5:30
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪ ስም: ባህር ዳር · የንብረት አስያዥ ስም: ዳግማዊ ምንሊክ · አበዳረው ቅርንጫፍ: 14 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: 12,000 ካሬ ሜትር · የቦታው ስፋት: 31107/07 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: ለኢንዲስትሪ · የንብረቱ
ዓይነት: 91,705,263.25 · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም · ጨረታ የሚከናወንበት: ከጠዋቱ ፡ 400-5:30
• ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪ ስም: አፋፉቻ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ገ/እግዚያብሔር ወ/ትንሳኤ ገብረዋህድ · አበዳረው ቅርንጫፍ: ዱባይ ተራ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አበባ · የቦታው ስፋት: ን/ስ/ላፍቶ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 01 · የንብረቱ
ዓይነት: 94 ካሬ ሜትር · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: 01/80/64080/00 · ጨረታ የሚከናወንበት: G+3 መኖሪያ ቤት · 25,451,420.97 · መስከረም 11 ቀን 2019ዓ.ም · ከጠዋቱ ፡ 400-5:30
• ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪ ስም: ወ/ሮ መስታወት ጋሻው ሽህነር · አበዳረው ቅርንጫፍ: ሸገር ከተማ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ሱሉልታ · የቦታው ስፋት: – · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 197.88 ካሬ ሜትር · የንብረቱ
ዓይነት: OR033027001009 · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: G+2 መኖሪያ ቤት · ጨረታ የሚከናወንበት: 17,615,351.90 · መስከረም 12 ቀን 2019ዓ.ም · ከጠዋቱ ፡ 400-5:30
• ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪ ስም: ግርማ ግዳፌ ይመር · የንብረት አስያዥ ስም: ግርማ ግዳፌ ይመር · አበዳረው ቅርንጫፍ: አትላስ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አበባ · የቦታው ስፋት: ቂርቆስ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 05 · የንብረቱ
ዓይነት: 687 ካሬ ሜትር · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: AA000040501586 · ጨረታ የሚከናወንበት: B+G+3 መኖሪያ ቤት · 130,948,597.22 · መስከረም 13 ቀን 2019ዓ.ም · ከጠዋቱ ፡ 400-5:30
• ተ.ቁ: 6 · የተበዳሪ ስም: ኮሴፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ኮሴፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · አበዳረው ቅርንጫፍ: አደይ አበባ ስታዲየም · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አበባ · የቦታው ስፋት: ን/ስ/ላፍቶ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 02 · የንብረቱ
ዓይነት: 517 ካሬ ሜትር · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: AA000080208869 · ጨረታ የሚከናወንበት: G+5 ለቅይጥ አገልግሎት · 165,060,929.09 · መስከረም 14 ቀን 2019ዓ.ም · ከጠዋቱ ፡ 400-5:30
• ተ.ቁ: 7 · የተበዳሪ ስም: አቶ ዮሴፍ የሸዋልኡል ገብረሚካኤል · የንብረት አስያዥ ስም: አዲስ አበባ · አበዳረው ቅርንጫፍ: አቃቂ ቃሊቲ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: 07 · የቦታው ስፋት: 701 ካሬ ሜትር · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: AA000070706385 · የንብረቱ
ዓይነት: መኖሪያ ቤት · የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/: 80,092,027.97 · ጨረታ የሚከናወንበት: መስከረም 15 ቀን 2019ዓ.ም · ከጠዋቱ ፡ 400-5:30
የጨረታ ደንቦች፡–
• ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
• የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
• ከተራ ቁጥር 2 ውጪ ያሉት ንብረቶች በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል፡፡ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰው በባንኩ ባህር ዳር ቅርንጫፍ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ይካሄዳል።
• በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
• የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
• የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
• በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
• ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
• ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ወይም 011667 89 86/69 (ሰሚት ቅርንጫፍ)፣ 011273 21 65(ዱባይ ተራ ቅርንጫፍ)፣ 0116 67 25 87 (አትላስ ቅርንጫፍ) እና 0116 35 83 96 (አደይ አበባ ስታዲየም ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
• ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Full notice
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ . ማ ( በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያ ዛቸ ውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብ ረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳረው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት የጨረታው መነሻ ዋጋ / ብር / ጨረታ የሚከናወንበት ከተማ ክ / ከተማ ወረዳ/ቀበሌ ቀን ሰዓት 1 አቶ ጌታሁን መለሰ ልይህ አቶ ጌታሁን መለሰ ልይህ ሰሚት አዲስ አበባ ለሚ ኩራ 03 505 ካሬ ሜትር ለ/ኩራ/03/10/66/1/8/213/00 (G+2) መኖሪያ 57,248,021.53 መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ ፡ 400-5:30 2 ባህር ዳር ዳግማዊ ምንሊክ 14 12,000 ካሬ ሜትር 31107/07 ለኢንዲስትሪ 91,705,263.25 መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ ፡ 400-5:30 3 አፋፉቻ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አቶ ገ/እግዚያብሔር ወ/ትንሳኤ ገብረዋህድ ዱባይ ተራ አዲስ አበባ ን/ስ/ላፍቶ 01 94 ካሬ ሜትር 01/80/64080/00 G+3 መኖሪያ ቤት 25,451,420.97 መስከረም 11 ቀን 2019ዓ.ም ከጠዋቱ ፡ 400-5:30 4 ወ/ሮ መስታወት ጋሻው ሽህነር ሸገር ከተማ ሱሉልታ – 197.88 ካሬ ሜትር OR033027001009 G+2 መኖሪያ ቤት 17,615,351.90 መስከረም 12 ቀን 2019ዓ.ም ከጠዋቱ ፡ 400-5:30 5 ግርማ ግዳፌ ይመር ግርማ ግዳፌ ይመር አትላስ አዲስ አበባ ቂርቆስ 05 687 ካሬ ሜትር AA000040501586 B+G+3 መኖሪያ ቤት 130,948,597.22 መስከረም 13 ቀን 2019ዓ.ም ከጠዋቱ ፡ 400-5:30 6 ኮሴፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ኮሴፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አደይ አበባ ስታዲየም አዲስ አበባ ን/ስ/ላፍቶ 02 517 ካሬ ሜትር AA000080208869 G+5 ለቅይጥ አገልግሎት 165,060,929.09 መስከረም 14 ቀን 2019ዓ.ም ከጠዋቱ ፡ 400-5:30 7 አቶ ዮሴፍ የሸዋልኡል ገብረሚካኤል አዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ 07 701 ካሬ ሜትር AA000070706385 መኖሪያ ቤት 80,092,027.97 መስከረም 15 ቀን 2019ዓ.ም ከጠዋቱ ፡ 400-5:30 የጨረታ ደንቦች ፡ – ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ። የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም። ከተራ ቁጥር 2 ውጪ ያሉት ንብረቶች በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል፡፡ በተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰው በባንኩ ባህር ዳር ቅርንጫፍ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ይካሄዳል። በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል። የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል። በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ወይም 011667 89 86/69 (ሰሚት ቅርንጫፍ)፣ 011273 21 65(ዱባይ ተራ ቅርንጫፍ)፣ 0116 67 25 87 (አትላስ ቅርንጫፍ) እና 0116 35 83 96 (አደይ አበባ ስታዲየም ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቶቹን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል። ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Source: original notice
