FORECLOSURE
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቡና ባንክ አ.ማ
Closes 30 Oct 2026 (in 2 days)
Friday, 30 October 2026 · ጥቅምት 20, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “30/10/2026 10:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/01/2019
ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ.: ለጨረታ የቀረበው ንብረት · የተበዳሪ ስም: ከተማ/ክ/ከተማ/ ቀበሌ ወረዳ/ የቤት ቁጥር · የንብረት አስያዥ ስም: የካርታ ቁጥር · አበዳሪ ቅርንጫፍ: የቦታ ስፋት · ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት: ቀን · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: ሰዓት
• ተ.ቁ.: 1 · የተበዳሪ ስም: አቶ ክበበው አየለ ተስፋዬ · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: አዳማ · ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት: ቅይጥ ይዞታ መኖሪያ ቤት · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት፤ አዳማ ከተማ (ቀበሌ 04 አዳማ ዩንቨርሲቲ አካባቢ) · ጨረታው የሚከናወንበት: OR001143505012 · ጨረታው የወጣው: 200.75 ካ/ሜ · 5,873,005.07 · ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም · 4፡00-5፡00 · ለመጀመሪያ ጊዜ
• ተ.ቁ.: ቅይጥ ይዞታ · የተበዳሪ ስም: ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት፤ አዳማ ከተማ (ቀበሌ 04 አዳማ ዩንቨርሲቲ አካባቢ) · የንብረት አስያዥ ስም: OR001143505013 · አበዳሪ ቅርንጫፍ: 199.63ካ/ሜ · ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት: 7,643,677.37 · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም · ጨረታው የሚከናወንበት: 5፡00-6፡00 · ጨረታው የወጣው: ለመጀመሪያ ጊዜ
• ተ.ቁ.: 2 · የተበዳሪ ስም: ገኪ ስታር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ዮሴፍ ደስታ ሰብስቤ · አበዳሪ ቅርንጫፍ: ዓብይ · ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት: የመኖሪያ ቤት · የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር: አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 (ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ) · ጨረታው የሚከናወንበት: ቦሌ12/67/9/12/116578/224905/01 · ጨረታው የወጣው: 500 ካ.ሜ · 40,100,000.00 · ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም · 4፡00-5፡00 · ለሁለተኛ ጊዜ
የሐራጅ ደንቦች፣
• ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
• አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡
• በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
• የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡
• በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡
• ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
• ጨረታው በተራ ቁጥር 1 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ አዳማ ቅርንጫፍ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል፡፡
• በተራ ቁጥር 2 ላይ ለተገለጸው ንብረት የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ የተወሰነ ብድር ያመቻቻል፡፡
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/01/2019 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ . ቁ . የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረትና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው ለጨረታ የቀረበው ንብረት ከተማ / ክ / ከተማ / ቀበሌ ወረዳ / የቤት ቁጥር የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት 1 አቶ ክበበው አየለ ተስፋዬ ተበዳሪ አዳማ ቅይጥ ይዞታ መኖሪያ ቤት ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት፤ አዳማ ከተማ (ቀበሌ 04 አዳማ ዩንቨርሲቲ አካባቢ) OR001143505012 200.75 ካ/ሜ 5,873,005.07 ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ ቅይጥ ይዞታ ኦሮሚያ ብ/ክ/መንግስት፤ አዳማ ከተማ (ቀበሌ 04 አዳማ ዩንቨርሲቲ አካባቢ) OR001143505013 199.63ካ/ሜ 7,643,677.37 ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ገኪ ስታር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር አቶ ዮሴፍ ደስታ ሰብስቤ ዓብይ የመኖሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 12 (ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ) ቦሌ12/67/9/12/116578/224905/01 500 ካ.ሜ 40,100,000.00 ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ለሁለተኛ ጊዜ የሐራጅ ደንቦች፣ ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በቡና ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ተጠቃሎ መከፈል አለበት፡፡ ካልተከፈለ የተያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃሉ፡፡ ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በዕለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ብቻ ናቸው፡፡ ተበዳሪ እና ወኪሎቻቸው ባይገኙም ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከእያንዳንዱ የንብረት ሐራጅ መዝጊያ ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፤ ግብር በዋጋው ላይ የሚታሰብ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዛወሪያ ክፍያ ጋር የተገናኙና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው /አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ በሐራጁ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ለማየት ከአበዳሪ ቅርንጫፉ ጋር በመነጋገር ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ይቻላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ጨረታው በተራ ቁጥር 1 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ አዳማ ቅርንጫፍ የሚካሄድ ሲሆን፣ በተራ ቁጥር 2 ለተገለጸው ንብረት በቡና ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያ ቤት ቦሌ ክፍለ ከተማ፤ ከወሎ ሰፈር አደባባይ ወደ ቦሌ ሲሄዱ ሩዋንዳ መታጠፊያ ሳይደርሱ በሚገኘው የባንኩ ሕንፃ 9ኛ ፎቅ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በተራ ቁጥር 2 ላይ ለተገለጸው ንብረት የባንኩን የብድር ፖሊሲና መመሪያ ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ የተወሰነ ብድር ያመቻቻል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ፣ ሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስ.ቁ 011-1-58-08-63/011-1-26-36-09 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
Source: original notice
