FORECLOSURE
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና
Deadline 22 Sept 2026
Tuesday, 22 September 2026 · መስከረም 12, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “22/09/2026 10:30”
Notice
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ቀበሌ · የንብረት አስያዥ ስም: የካርታ ቁጥር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የቦታ ስፋት · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: ቀን · የንብረቱ የሚገኝበት ቦታ እና ስፋት: ሰዓት
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አቶ አዲሱ ጋሹ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ አዲሱ ጋሹ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: እንጂባራ · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: ወፍጮ ቤት · የንብረቱ የሚገኝበት ቦታ እና ስፋት: ቲሊሊ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ: 01 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰአት: 12122/2012 · 200 ካ.ሜ · 2,031,240.20 · መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም · ጠዋት 3፡00-4፡15
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: አቶ አዲሱ ጋሹ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ አዲሱ ጋሹ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: እንጂባራ · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: መኖሪያ ቤት · የንብረቱ የሚገኝበት ቦታ እና ስፋት: ቲሊሊ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ: 01 · ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰአት: 8787/2008 · 200 ካ.ሜ · 2,030,301.41 · መስከረም 12 ቀን 2019ዓ.ም · ጠዋት 4፡30-5፡45
የሐራጅ ደንቦች
• ተጫራቾች የሐራጅን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መነሻ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡
• አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰራዛል፡፡
• ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ ባለበት ይካሄዳል፡፡
• በሐራጅ ላይ መገኝት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡
• በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ወፍጮ ቤትን በተመለከተ የንግድ ቤት ስለሆነ ለመንግስት የሚከፈለወን 15% ተ.እ.ታክስ ገዥው (አሸናፊው) ለመንግስት ይከፍላል፡፡
• የሐራጅ አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈለውን ታክስ፣ በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ
ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡
• 8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115586568/ 0115-523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Full notice
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት የንብረቱ የሚገኝበት ቦታ እና ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰአት ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት ቀን ሰዓት 1 አቶ አዲሱ ጋሹ አቶ አዲሱ ጋሹ እንጂባራ ወፍጮ ቤት ቲሊሊ 01 12122/2012 200 ካ.ሜ 2,031,240.20 መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 3፡00-4፡15 2 አቶ አዲሱ ጋሹ አቶ አዲሱ ጋሹ እንጂባራ መኖሪያ ቤት ቲሊሊ 01 8787/2008 200 ካ.ሜ 2,030,301.41 መስከረም 12 ቀን 2019ዓ.ም ጠዋት 4፡30-5፡45 የሐራጅ ደንቦች ተጫራቾች የሐራጅን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መነሻ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰራዛል፡፡ ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ንብረቶቹ ባለበት ይካሄዳል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኝት የሚችሉት ተጫራቾች ተበዳሪ እና ንብረት አስያዦች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሰው ወፍጮ ቤትን በተመለከተ የንግድ ቤት ስለሆነ ለመንግስት የሚከፈለወን 15% ተ.እ.ታክስ ገዥው (አሸናፊው) ለመንግስት ይከፍላል፡፡ የሐራጅ አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈለውን ታክስ፣ በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው / አሸናፊው ይከፍላሉ፡፡ 8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለሐራጅ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115586568/ 0115-523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Source: original notice
