FORECLOSURERef WLBMH/162/16
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ
Deadline 22 Sept 2026
Tuesday, 22 September 2026 · መስከረም 12, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “22/09/2026 10:00”
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ
• ተ.
ቁ: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ወረዳ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የካርታ ቁጥር · የአስያዥ ስም: የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) · ቤቱ የሚገኙበት አድራሻ: ቀን · የንብረቱ አይነት: ሰዓት
• ተ.
ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አቶ ለገሰ ሀይሉ ዳዲ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ፈረንሳይ ለጋሲዎን · የአስያዥ ስም: ለገሰ ሀይሉ ዳዲ · ቤቱ የሚገኙበት አድራሻ: ሆለታ · የንብረቱ አይነት: ቱሉ ሀርቡ · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: WLBMH/162/16 · ጨረታው የሚካሄድበት: 26.47 · የመኖሪያ ቤት (ኮንዲሚኒየም) · 241,155 · መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም · 4፡00-6፡00
በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
• ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
• ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
• ተጫራቹ የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻልሉ፣ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
• ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-45-19 ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Full notice
በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ ተ. ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ቤቱ የሚገኙበት አድራሻ የንብረቱ አይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ከተማ ወረዳ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት (ካ.ሜ) ቀን ሰዓት 1 አቶ ለገሰ ሀይሉ ዳዲ ፈረንሳይ ለጋሲዎን ለገሰ ሀይሉ ዳዲ ሆለታ ቱሉ ሀርቡ WLBMH/162/16 26.47 የመኖሪያ ቤት (ኮንዲሚኒየም) 241,155 መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00-6፡00 በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በዳሽን ባንክ ስም በማዘጋጀት በጨረታው ዕለት ይዘው በማቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡ ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታዉ አሸናፊ ነዉ የሚባለዉ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰዉ ነዉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻልሉ፣ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-45-19 ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ.ማ
Source: original notice
