መከልከል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
ተዘግቷል 15 ሴፕቴምበር 2026
ማክሰኞ፣ 15 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 5፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "15/09/2026 02:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
Notice
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት መኖሪያ ቤቱን ፣ መገዘኑን እና ባለሩስ ትራክተሩን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በጫረታ ቦታ በመቅረብ በጫረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል፡፡
• ተ.ቁ: ዞን · የተበዳሪው ስም: ከተማ · የንብረት
አስያዥ ስም: ወረዳ/ ቀበሌ · የንብረቱ ዓይነት: የካርታ ቁጥር
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አድማሱ አርጊሳ ባናሳ · የንብረት
አስያዥ ስም: አድማሱ አርጊሳ ባናታ · የንብረቱ ዓይነት: መኖሪያ
ቤት · አበዳሪ ቅርንጫፍ: በንሳ ደዬ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ: ምስ/ሲዳማ · ቦታ ስፋት
በካ.ሜ: ዳዬ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ደዬ/
ቀበሌ 03 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ: 674/2014 · 170.24 · 870,577.22 · ጫረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ ጫረታ)
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: አድማሱ አርጊሳ ባናታ · የንብረት
አስያዥ ስም: አድማሱ አርጊሳ ባናታ · የንብረቱ ዓይነት: መጋዘን · አበዳሪ ቅርንጫፍ: በንሳ ዳዬ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ: ምስ/ ሲዳማ · ቦታ ስፋት
በካ.ሜ: ደዬ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ዳዬ/
ቀበሌ ሸንታዌኔ · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ: 55/2017 · 5172 · 568,942.74 · ጫረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ8፡00 – 10፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ ጫረታ)
• ተ.ቁ: የሰሌዳ ቁጥር · የተበዳሪው ስም: የሻንስ ቁጥር · የንብረት አስያዥ ስም: የሞተር ቁጥር · ተሸከርካሪ
ዓይነት: የሞዴል ቁጥር
• ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ስም: መሀመድ አህመድ አብዱላ · የንብረት አስያዥ ስም: መሀመድ አህመድ አብዱላ · ተሸከርካሪ
ዓይነት: ባለሩስ ትራክተር · ቅርንጫፍ: ቦኬ ጥቆ · ለጨረታ የቀረበው የተሸከርካሪ መለያ ቁጥር: ልዩ 3693-OR · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: Y4R900701111087117 · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት: 106943 · ሊፈን 820 · 650,000.00 · ጫረታው ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት ጭሮ ከተማ ውስጥ በምገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ጭሮ ድስትሪክት ውስጥ ይካሄዳል፡፡(ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ ጫረታ)
• ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ ¼ (25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ በጫረታው ዕለት ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገበ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት::
• ጨረታው ከላይ ቦታ፣ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
• ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በተረ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱትን በስልክ ቁጥር 0926-985481 ወይም 0903-10-27-08 የባንኩ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ የስጎበኛል፡፡ ባላሩስ ትራክተሩን በስ.ቁ 0912-78-72-66 በመደወል ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት መጎብኛት ይችላሉ::
• የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል::
• የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡
• ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቻው ለተገለጸው ተበዳሪዎች የበደረውን ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድር መክፈል ዋስትና እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ማንኛውም ተጫረች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት መኖሪያ ቤቱን ፣ መገዘኑን እና ባለሩስ ትራክተሩን መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በጫረታ ቦታ በመቅረብ በጫረታ ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረቱ ዓይነት አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻና ዝርዝር ሁኔታ ቦታ ስፋት በካ. ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓትና ቦታ ዞን ከተማ ወረዳ/ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 1 አድማሱ አርጊሳ ባናሳ አድማሱ አርጊሳ ባናታ መኖሪያ ቤት በንሳ ደዬ ምስ/ሲዳማ ዳዬ ደዬ/ ቀበሌ 03 674/2014 170.24 870,577.22 ጫረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ ጫረታ) 2 አድማሱ አርጊሳ ባናታ አድማሱ አርጊሳ ባናታ መጋዘን በንሳ ዳዬ ምስ/ ሲዳማ ደዬ ዳዬ/ ቀበሌ ሸንታዌኔ 55/2017 5172 568,942.74 ጫረታው መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ8፡00 – 10፡00 ሰዓት የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ (ለመጀመሪያ ጊዜ የወጠ ጫረታ) ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ተሸከርካሪ ዓይነት ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው የተሸከርካሪ መለያ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ፣ ቀን እና ሰዓት የሰሌዳ ቁጥር የሻንስ ቁጥር የሞተር ቁጥር የሞዴል ቁጥር 3 መሀመድ አህመድ አብዱላ መሀመድ አህመድ አብዱላ ባለሩስ ትራክተር ቦኬ ጥቆ ልዩ 3693-OR Y4R900701111087117 106943 ሊፈን 820 650,000.00 ጫረታው ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 ሰዓት ጭሮ ከተማ ውስጥ በምገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ጭሮ ድስትሪክት ውስጥ ይካሄዳል፡፡(ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ ጫረታ) ተጫራቾች ለጫረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል ፡፡ ተጫራቾች ጫረታው በሚካሄድበት ዕለት የጫረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ( 25%) የጫረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ CPO በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ በጫረታው ዕለት ቀርበው በመመዝገብ በጫረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጫረታውን በድርጅት ስም የምጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገበ ወረቀት፣ የንግድ ፈቃድና ከድርጅቱ የተሰጠዉ ውክልና እንዲሁም ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ማቅረብ አለበት:: ጨረታው ከላይ ቦታ፣ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል:: ንብረቱን በሥራ ሰዓት መጎብኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በተረ ቁጥር 1 እና 2 ላይ የተጠቀሱትን በስልክ ቁጥር 0926-985481 ወይም 0903-10-27-08 የባንኩ በንሳ ዳዬ ቅርንጫፍ የስጎበኛል፡፡ ባላሩስ ትራክተሩን በስ.ቁ 0912-78-72-66 በመደወል ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ከሰኞ እስከ ዓርብ በሥራ ሰዓት መጎብኛት ይችላሉ:: የጫረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡የጫረታው አሸናፊ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው CPO ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጫረታው ተሰርዞ አዲስ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ የሚካሄድ ይሆናል፡፡ በጫረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል:: የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ . ማ
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
