ZaWi HuB
መከልከል

ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

ዳሽን ባንክ

ተዘግቷል 20 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 20 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 10፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "20/10/2026 10:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ • ተ.ቁ: ለጨረታው የቀረበው ንብረት · የተበዳሪው ስም: ከተማ፣ወረዳ፣ ቀበሌ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የካርታ ቁጥር · የአስያዥ ስም: የቦታ ስፋት · ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት: የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር) · ቀን እና ቦታ · የጨረታው የሚካሄድበት: ሰዓት • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አቶ ጌቴ ይጅቡ አሳፌ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ወረታ ቅርንጫፍ · የአስያዥ ስም: አቶ ጌቴ ይጅቡ አሳፌ · ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት: የንግድ ቤት · ወረታ ከተማ ፤ቀበሌ 01 · የጨረታው የሚካሄድበት: 1826/2013 · 1250 ካ.ሜ · 29,086,507. · ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም በባህር ዳር ቀጠና ጽ/ቤት · 4:00 – 6:00
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በባህር ዳር ቀጠና ጽ/ቤት ይካሄዳል፡፡ • የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ • ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ • ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ • ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡ • ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከ3፡00-3፡30 ሰዓት ዳሸን ባንክ ባህር ዳር ቀጠና ጽ/ቤት በመገኘት በእለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን የሚጫረተዉን የንግድ ቤት መጎብኘት ይችላሉ ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /039/2 6 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት የጨረታው የሚካሄድበት ለጨረታው የቀረበው ንብረት ከተማ፣ወረዳ፣ ቀበሌ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር) ቀን እና ቦታ ሰዓት 1 አቶ ጌቴ ይጅቡ አሳፌ ወረታ ቅርንጫፍ አቶ ጌቴ ይጅቡ አሳፌ የንግድ ቤት ወረታ ከተማ ፤ቀበሌ 01 1826/2013 1250 ካ.ሜ 29,086,507. ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም በባህር ዳር ቀጠና ጽ/ቤት 4:00 – 6:00 ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በዳሽን ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በባህር ዳር ቀጠና ጽ/ቤት ይካሄዳል፡፡ የሐራጁ አሸናፊ /ገዢ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑን ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠንቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ/አሸናፊ/ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ/ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም፡፡ ጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከ3፡00-3፡30 ሰዓት ዳሸን ባንክ ባህር ዳር ቀጠና ጽ/ቤት በመገኘት በእለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን የሚጫረተዉን የንግድ ቤት መጎብኘት ይችላሉ ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-97-81ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሽን ባንክ አ . ማ .

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ