መከልከል
ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ገዳ ባንክ አ.ማ
ተዘግቷል 21 ኦክቶበር 2026
እሮብ፣ 21 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 11፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "21/10/2026 10:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ቁጥር፡- 004/2018
ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪው ስም: ቀበሌ/ወረዳ · የንብረት አስያዥ ስም: የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የቦታ ስፋት በካ.ሜ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቀን · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ሰዓት
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የመኖሪያ ቤት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ገፈርሳ ኖኖ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ቤሮ · የጨረታዉ ቀንና ሰዓት: OR00011303309010 · ጨረታው የወጣው: 250.31 · 23‚749‚992.95 · 11/02/2019 · 3:00-4:00 · ለመጀመሪያ ጊዜ
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: ሪኖ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ናሆም ዳዊት ሀሰን · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የመኖሪያ ቤት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ዶሎ ቢዴና · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ቢሾፍቱ ከተማ ድባዩ ክ/ከተማ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ደካ ቦራ · የጨረታዉ ቀንና ሰዓት: OR003074513013 · ጨረታው የወጣው: 109.14 · 12,094,783.00 · 11/02/2019 · 4፡0-5፡00 · ለሦስተኛ ጊዜ
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አከባቢ በሚገኝ ገዳ ባንክ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል፡፡ በዕለቱ ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
• ድርጅቶች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ተረጋግጦ የተመዘገበ የመመስረቻ ፅሁፍ እና እንደአስፈላጊነቱ መተዳደሪያ ደንብ እና ቃለ-ጉባኤዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡
• በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡
• ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል፡፡
• ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡
• ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ የሚጠየቁትን ክፍያዎች ይከፍላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ በንብረቱ ላይ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት ወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት፡፡
• ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920885734 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
• ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 004/2018 ገዳ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከታች በሰንጠረዡ የተገለጹትን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታዉ ቀንና ሰዓት ጨረታው የወጣው ከተማ ቀበሌ/ ወረዳ የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ ቀን ሰዓት 1 አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ አቶ ሀይሌ ቀልቤሳ ፈይሣ የመኖሪያ ቤት ገፈርሳ ኖኖ ሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ ቤሮ OR00011303309010 250.31 23‚749‚992.95 11/02/2019 3:00-4:00 ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሪኖ ዋን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ አቶ ናሆም ዳዊት ሀሰን የመኖሪያ ቤት ዶሎ ቢዴና ቢሾፍቱ ከተማ ድባዩ ክ/ከተማ ደካ ቦራ OR003074513013 109.14 12,094,783.00 11/02/2019 4፡0-5፡00 ለሦስተኛ ጊዜ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25 % በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 በተለምዶ ጎተራ ወንጌላዊት ህንፃ አከባቢ በሚገኝ ገዳ ባንክ ህንፃ 7 ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል ፡፡ በዕለቱ ባለ ዕዳዎች እና ታዛቢዎች ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡ ድርጅቶች ጨረታው ላይ ለመሳተፍ ተረጋግጦ የተመዘገበ የመመስረቻ ፅሁፍ እና እንደአስፈላጊነቱ መተዳደሪያ ደንብ እና ቃለ-ጉባኤዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል፡፡ በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ የህግ አገልግሎት መምሪያ ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ማለትም ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ የሚጠየቁትን ክፍያዎች ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በንብረቱ ላይ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት ወረዳ ወይም ከተማ አስተዳደር በመቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት፡፡ ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዘው ለመጎብኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920885734 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡ ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
