FORECLOSURE
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን
Deadline 7 Oct 2026
Wednesday, 7 October 2026 · መስከረም 27, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “07/10/2026 10:44”
Source: original notice
