FORECLOSURE

አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ

Deadline 24 Sept 2026

Thursday, 24 September 2026 · መስከረም 14, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “24/09/2026 10:00

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
• ተ.ቁ: ክ/ከተማ · የተበዳሪው ስም: ከተማ · የንብረት አስያዥ ስም: ወረዳ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቀበሌ · የንብረቱ አድራሻ: ቀን · የቦታው ስፋት: ሰዓት · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: ቦታ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አንዋር መሀመድ አብዱልቃድር · የንብረት አስያዥ ስም: አንዋር መሀመድ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ሎጊያ · የንብረቱ አድራሻ: ሎጊያ · የቦታው ስፋት: ሎጊያ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: – · የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት: 03 · የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/: 1224 ካ.ሜትር · ጨረታው የሚከናወንበት: ሠ/ሎ/ከ/አ/491/17 · ለድርጅት · 11,341,159.19 · መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም · ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት · አማራ ባንክ አ.ማ ደሴ ዲስትሪክት ቢሮ • 2 · ተ.ቁ: አቶ አለሙ ቢተው ትዛዙ · የተበዳሪው ስም: ወ/ሮ ጥሩዓለም አጅጉ ዘሪሁን · የንብረት አስያዥ ስም: ፍኖተ ሰላም · አበዳሪው ቅርንጫፍ: – · የንብረቱ አድራሻ: ፍኖተ ሰላም · የቦታው ስፋት: 04 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: – · የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት: 250 ካ.ሜ · የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/: 5918ለ-2014 · ጨረታው የሚከናወንበት: ለመኖሪያ · 1,307,585.52 · መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም · ከ 3:00 እስከ 4፡00 ሰዓት · አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ • 3 · ተ.ቁ: ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ · የተበዳሪው ስም: ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ · የንብረት አስያዥ ስም: ደብረታቦር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: – · የንብረቱ አድራሻ: ደብረታቦር · የቦታው ስፋት: – · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 01 · የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት: 650 ካሬ ሜትር · የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/: 8.2/27/898/14 · ጨረታው የሚከናወንበት: መኖሪያ · 14,994,071.19 · መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም · ከ 4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት · አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ • ተ.ቁ: ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ • ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ስም: ሲሳይ አስንቆ ከበደ · የንብረት አስያዥ ስም: ሲሳይ አስንቆ ከበደ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ቦሌ ፍላሚንጎ · የንብረቱ አድራሻ: አቃቂ ቃሊቲ · የቦታው ስፋት: አዲስ አበባ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር: 04 · የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት: – · የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/: 75.59 ካሬ ሜትር · ጨረታው የሚከናወንበት: AA0000704057141670323 · መኖሪያ (ኮንዶሚንየም) · 4,052,295.39 · መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም · ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት · አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል • የተበዳሪው ስም: ማሳሰቢያ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ · የንብረት አስያዥ ስም: 8 · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ · የንብረት አስያዥ ስም: 9 · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ • ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ስም: የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ · የንብረት አስያዥ ስም: 10 · አበዳሪው ቅርንጫፍ: በባንኩ የብድር ፖሊሲ; መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ • ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ስም: የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ · የንብረት አስያዥ ስም: 11 · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ • ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪው ስም: ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ፤ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ · የንብረት አስያዥ ስም: 12 · አበዳሪው ቅርንጫፍ: በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል፡፡ • ተ.ቁ: 6 · የተበዳሪው ስም: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ · የንብረት አስያዥ ስም: 13 · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • ተ.ቁ: 7 · የተበዳሪው ስም: ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል፡፡ · የንብረት አስያዥ ስም: 14 · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ 0115 58 27 64 ወይም 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 46/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የንብረቱ አድራሻ የቦታው ስፋት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር የንብረቱ ዓይነት/የይዞታው አገልግሎት የጨረታ መነሻ ዋጋ /ብር/ ጨረታው የሚከናወንበት ክ/ከተማ ከተማ ወረዳ ቀበሌ ቀን ሰዓት ቦታ 1 አንዋር መሀመድ አብዱልቃድር አንዋር መሀመድ ሎጊያ ሎጊያ ሎጊያ – 03 1224 ካ.ሜትር ሠ/ሎ/ከ/አ/491/17 ለድርጅት 11,341,159.19 መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ደሴ ዲስትሪክት ቢሮ 2 አቶ አለሙ ቢተው ትዛዙ ወ/ሮ ጥሩዓለም አጅጉ ዘሪሁን ፍኖተ ሰላም – ፍኖተ ሰላም 04 – 250 ካ.ሜ 5918ለ-2014 ለመኖሪያ 1,307,585.52 መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከ 3:00 እስከ 4፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ 3 ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ ፀሀይነሽ ሆኔ ኃይሌ ደብረታቦር – ደብረታቦር – 01 650 ካሬ ሜትር 8.2/27/898/14 መኖሪያ 14,994,071.19 መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከ 4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቢሮ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ 4 ሲሳይ አስንቆ ከበደ ሲሳይ አስንቆ ከበደ ቦሌ ፍላሚንጎ አቃቂ ቃሊቲ አዲስ አበባ 04 – 75.59 ካሬ ሜትር AA0000704057141670323 መኖሪያ (ኮንዶሚንየም) 4,052,295.39 መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ከ4:00 እስከ 5፡00 ሰዓት አማራ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ወለል ማሳሰቢያ 1 ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (C.P.O) ብቻ በአማራ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት; በማስያዝ እና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ 8 ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች፤ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ነገር ግን ተበዳሪውም ሆነ መያዣ ሰጪዉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ 2 ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ 9 ንብረቱን/ቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም፡፡ ገዥው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ 3 የጨረታ አሸናፊው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ሲፒኦ አይመለስለትም፤ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ላላሸነፉት ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ በእለቱ ይመለስላቸዋል፡፡ 10 በባንኩ የብድር ፖሊሲ; መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ 4 የሐራጁ አሸናፊ /ገዥ/ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን የሊዝን ክፍያን ጨምሮ፤ ግብር፤ በዋጋው ላይ ሚታሰብ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ካለ ከስም ማዘዋወሪያ ጋር የተገናኙ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስ እና ግብሮች ገዥው/አሸናፊው/ ይከፍላል፡፡ 11 የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጁ መዝጊያ ሰአት 30 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ 5 ተጫራቾች በሃራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ (የቀበሌ፤የመንጃ ፍቃድ፤ፓስፖርት ወይም ብሄራዊ መታወቂያ) መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የህግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ህጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሃራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ግለሰብ ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት የጸደቀ መመስረቻ ጽሁፍ(የመተዳደሪያ ደንብ)፤ ቃለጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ 12 በወንድ አንቀጽ የተጠቀሰው ለሴት እና ህጋዊ ሰውነት ላላቸው ድርጅትም ያገለግላል፡፡ 6 ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ 13 ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 7 ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጉብኝት ፕሮግራም ከወርካዉትና ሪከቨሪ ክፍል ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በማስያዝ ጨረታው ከመካሄዱ ከ5 ቀን በፊት መጎብኘት ይችላል፡፡ 14 ለበለጠ ማብራሪያ አማራ ባንክ አ.ማ 0115 58 27 64 ወይም 011 5 58 41 89 በስራ ሰአት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ አማራ ባንክ

Source: original notice