መከልከልማጣቀሻ SUL/7/2006
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና
ተዘግቷል 23 ኦክቶበር 2026
አርብ፣ 23 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 13፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "23/10/2026 11:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
የሐራጅ ማስታወቂያ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡
• ተራ ቁ.: 1 · የተበዳሪ ስም: ወይ.ሳሚያ አብዱልቃድር · የአስያዥ ስም: አቶ ብርሀኑ አበራ ሀይሌ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: አራት ኪሎ · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: በአዲስ አበባ ከተማ፤ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፤ ወረዳ 09 የሚገኝ፤የቦታው ስፋት 250.00 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: ለ/ኩራ9/36/4/45933/0383/9/00 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 29,187,018.55 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 2 · የተበዳሪ ስም: ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም · የአስያዥ ስም: ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ብስራተ-ገብርኤል · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: አዲስ አበባ ፣ኮ/ቀራንዮ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 14 የሚገኝ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት ፤ 136.00 ካ.ሜ · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: K15/02-6-13-263-3874/00 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 12,596,375.94 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 3 · የተበዳሪ ስም: ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም · የአስያዥ ስም: ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ብስራተ-ገብርኤል · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ኦሮሚያ ክልል ፣ቡራዩ ክ/ከተማ፤ የሚገኝ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ 500.00 ካ.ሜ · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: Bur/124/120/2000 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 17,623,297.81 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 4 · የተበዳሪ ስም: ጌደብ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የአስያዥ ስም: ጌደብ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · አበዳሪው ቅርንጫፍ: በሻሌ · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ፣ የቦታ ስፋት 5,000 ካ.ሜ የሆነ መጋዘን፤ · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: EMMLM/SUL/7/2006 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 30,061,010.88 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 5 · የተበዳሪ ስም: ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ባለው ካሳ · የአስያዥ ስም: ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ባለው ካሳ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: የሺ ደበሌ · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ኦሮሚያ ክልል በቀድሞ ሱሉልታ ከተማ በአሁኑ ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ መና አቢቹ ክ/ከተማ፣ አትሌቶች ሰፈር፣ የቦታው ስፋት 216.66 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት፤ · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: OR00002031110043 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 5,432,624.77 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 6 · የተበዳሪ ስም: አቶ ሸምሱ ጀማል ሀቢል · የአስያዥ ስም: አቶ ሸምሱ ጀማል ሀቢል · አበዳሪው ቅርንጫፍ: አቡነ ጴጥሮስ · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ክ/ከተማ፤ የቦታው ስፋት 214.00 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: OR033017407009 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 3,093,160.90 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 7 · የተበዳሪ ስም: አኬር ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የአስያዥ ስም: መቅደስ አወቀ ጫኔ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ራስ ደስታ · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: አማራ ክልል፣ሰሜን ሸዋ ዞን፣ኃ/ማርያም ወረዳ፣ቱለፋ ቀበሌ የቦታ ስፋት 5,000.00 ካ.ሜ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 698 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 28,162,531.61 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 8 · የተበዳሪ ስም: አቶ መሐሪ ይመኑ መንግስት · የአስያዥ ስም: አቶ መሐሪ ይመኑ መንግስት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ብቸና · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ጎጃም፣ብቸና ከተማ፣ ቀበሌ 03 የሚገኘውን፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: ብቸ0.2045/13 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 2,252,354.94 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
• ተራ ቁ.: 9 · የተበዳሪ ስም: አቶ ውበት ባዜ ደሴ · የአስያዥ ስም: አቶ ውበት ባዜ ደሴ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ባህርዳር · ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ጎጃም፣ዱርቤቴ ከተማ፣ቀበሌ 02 የቦታ ስፋት 200 ካሜየሆነ ፣ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት · የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር: 9682/2012 · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: 693,875.30 · ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት
የሐራጅ ደንቦች፡-
• ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ. (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም፡፡
• ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ/ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል፡፡
• በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
• በተ.ቁ1 , 2 እና 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያቤት (ህብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ፡፡ በተ.ቁ 3, 5, 6, እና 7 የተዘረዘሩት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ በተ.ቁ 8 የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው በሕብረት ባንክ አ.ማ ብቸና ቅርንጫፍ ሲሆን በተ.ቁ 9 የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው በሕብረት ባንክ አ.ማ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ውስጥ ነው፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡
• ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡
• ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡
• ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114706380/0114666593 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ. የተበዳሪ ስም የአስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቶቹ የሚገኙበት አድራሻና የቦታ ስፋት የንብረቱ የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት 1 ወይ.ሳሚያ አብዱልቃድር አቶ ብርሀኑ አበራ ሀይሌ አራት ኪሎ በአዲስ አበባ ከተማ፤ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፤ ወረዳ 09 የሚገኝ፤የቦታው ስፋት 250.00 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ ለ/ኩራ9/36/4/45933/0383/9/00 29,187,018.55 ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 2 ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም ብስራተ-ገብርኤል አዲስ አበባ ፣ኮ/ቀራንዮ ክ/ከተማ፤ ወረዳ 14 የሚገኝ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት ፤ 136.00 ካ.ሜ K15/02-6-13-263-3874/00 12,596,375.94 ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት 3 ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም ወይ. ትዕግስት ታደሰ ገ/ማርያም ብስራተ-ገብርኤል ኦሮሚያ ክልል ፣ቡራዩ ክ/ከተማ፤ የሚገኝ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ 500.00 ካ.ሜ Bur/124/120/2000 17,623,297.81 ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 4 ጌደብ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ጌደብ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በሻሌ ሸገር ከተማ፣ ሱሉልታ ክ/ከተማ፣ የቦታ ስፋት 5,000 ካ.ሜ የሆነ መጋዘን፤ EMMLM/SUL/7/2006 30,061,010.88 ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 5 ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ባለው ካሳ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ባለው ካሳ የሺ ደበሌ ኦሮሚያ ክልል በቀድሞ ሱሉልታ ከተማ በአሁኑ ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ መና አቢቹ ክ/ከተማ፣ አትሌቶች ሰፈር፣ የቦታው ስፋት 216.66 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት፤ OR00002031110043 5,432,624.77 ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከ 5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 6 አቶ ሸምሱ ጀማል ሀቢል አቶ ሸምሱ ጀማል ሀቢል አቡነ ጴጥሮስ ኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ክ/ከተማ፤ የቦታው ስፋት 214.00 ካ.ሜ የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፤ OR033017407009 3,093,160.90 ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም ከ8፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት 7 አኬር ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መቅደስ አወቀ ጫኔ ራስ ደስታ አማራ ክልል፣ሰሜን ሸዋ ዞን፣ኃ/ማርያም ወረዳ፣ቱለፋ ቀበሌ የቦታ ስፋት 5,000.00 ካ.ሜ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል 698 28,162,531.61 ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 8 አቶ መሐሪ ይመኑ መንግስት አቶ መሐሪ ይመኑ መንግስት ብቸና ጎጃም፣ብቸና ከተማ፣ ቀበሌ 03 የሚገኘውን፣የቦታ ስፋት 250 ካ.ሜ የሆነ፣ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት ብቸ0.2045/13 2,252,354.94 ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት 9 አቶ ውበት ባዜ ደሴ አቶ ውበት ባዜ ደሴ ባህርዳር ጎጃም፣ዱርቤቴ ከተማ፣ቀበሌ 02 የቦታ ስፋት 200 ካሜየሆነ ፣ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት 9682/2012 693,875.30 ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም ከ5፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት የሐራጅ ደንቦች፡- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በሕብረት ባንክ አ.ማ. (Hibret Bank S.C) ስም የተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ ከባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ውጭ የሚቀርብ የጨረታ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም፡፡ ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች ከቅርንጫፎቹ ወይም ከብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ/ ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ ከጨረታው ዕለት ሶስት ቀናት በፊት መጎብኘት ይችላል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና አስያዥ ብቻ ናቸው፡፡ ተጫራቾች በሐራጅ ለመሳተፍ ሲመጡ መታወቂያ መያዝ ይገባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሕግ ሰውነት የተሰጣቸው አካላት ከሆኑ ደግሞ ሕጋዊ ሰውነት ያገኙበትን የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ሐራጁን ለመሳተፍ የቀረበው ሰው ስልጣኑን የሚያሳይ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ፅ/ቤት ወይም በተመሳሳይ አካል የፀደቀ መመስረቻ ፅሁፍ (የመተዳደሪያ ደንብ)፣ቃለ ጉባኤ ወይም የውክልና ሰነድ ይዞ መቅረብ አለበት፡፡ በተ.ቁ 1 , 2 እና 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጩ የሚካሄደዉ በሕብረት ባንክ አ.ማ ዋናው መስሪያቤት (ህብር ታወር) 26ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ነዉ፡፡ በተ.ቁ 3, 5, 6, እና 7 የተዘረዘሩት ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ነው፡፡ በተ.ቁ 8 የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው በሕብረት ባንክ አ.ማ ብቸና ቅርንጫፍ ሲሆን በተ.ቁ 9 የተጠቀሰው ንብረት የሐራጅ ሽያጭ የሚከናወነው በሕብረት ባንክ አ.ማ ዱርቤቴ ቅርንጫፍ ውስጥ ነው፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይደረጋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ለሰጠ ተጫራች ደግሞ ያቀረበውን ዋጋ ባንኩ ሲቀበለው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ እንዲከፍል የሚገልፅ ደብዳቤ የሚሰጠው ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ ከፍ ሲል የተጠቀሱትን ንብረቶች ለሚገዛና የባንኩን የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መመዘኛዎች ለሚያሟላ ተጫራች በሚሰጠው ከፍተኛ ዋጋ ላይ ባንኩ እስከ 50% (ሃምሳ በመቶ) ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች የጨረታ አሸናፊ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ይከፍላል፡፡ ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ብድር ክትትል እና እዳ ማሰባሰብ መምሪያ በስልክ ቁጥር 0114706380/0114666593 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
