መከልከል

ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ

የመጨረሻ ቀን 20 ኦክቶበር 2026

ማክሰኞ፣ 20 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 10፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "20/10/2026 17:18"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ • የተበዳሪው ስም: ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ ቀበሌ · የንብረት አስያዥ ስም: የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ • ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: B+G+7 የሆቴል ህንፃ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ነቀምቴ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ምስራቅ ወለጋ፣ ነቀምቴ ከተማ፣ 04 ቀበሌ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 2541/WMMLMN/09 · የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: 1,466 · ጨረታው የወጣው: 141,977,618.65 · በ10/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ኦሮሚያ ባንክ፣ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ውስጥ · ለመጀመሪያ ጊዜ
የጨረታ መመሪያዎች
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፣ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የሚያህል በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው፣ ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላላቀረቡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። • ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ፣ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል። • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ፣ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል። • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሑፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ሙሉ በሙሉ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ፣ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል። • በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሠረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ፣ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል። • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያ እና ማንኛውም ከጨረታው ጋር በተያያዘ መንግሥት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። • ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ፣ ከዕዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብሩ ላይ የሚከፈል ሲሆን፣ ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ ይከፍላል። • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በሥራ ሰዓት ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ። • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና/ወይም 251 911 012 049 የዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎትን ወይም በስልክ ቁጥር 057 661 4798 የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍን በመደወል መጠየቅ ይቻላል። • ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ፣ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሙሉ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ጨረታው የወጣው ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ ቀበሌ የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ 1 ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር ተበዳሪው B+G+7 የሆቴል ህንፃ ነቀምቴ ምስራቅ ወለጋ፣ ነቀምቴ ከተማ፣ 04 ቀበሌ 2541/WMMLMN/09 1,466 141,977,618.65 በ10/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ኦሮሚያ ባንክ፣ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የጨረታ መመሪያዎች ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፣ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የሚያህል በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው፣ ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላላቀረቡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ፣ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል። የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ፣ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል። ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሑፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ሙሉ በሙሉ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ፣ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሠረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ፣ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል። ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያ እና ማንኛውም ከጨረታው ጋር በተያያዘ መንግሥት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ፣ ከዕዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብሩ ላይ የሚከፈል ሲሆን፣ ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ ይከፍላል። ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በሥራ ሰዓት ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና/ወይም 251 911 012 049 የዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎትን ወይም በስልክ ቁጥር 057 661 4798 የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍን በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ፣ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ኦሮሚያ ባንክ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ