FORECLOSURE
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ
Deadline 20 Oct 2026
Tuesday, 20 October 2026 · ጥቅምት 10, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “20/10/2026 17:18”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
• የተበዳሪው ስም: ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/
ቀበሌ · የንብረት አስያዥ ስም: የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ተበዳሪው · ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት: B+G+7 የሆቴል ህንፃ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ነቀምቴ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት: ምስራቅ ወለጋ፣ ነቀምቴ ከተማ፣ 04 ቀበሌ · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 2541/WMMLMN/09 · የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: 1,466 · ጨረታው የወጣው: 141,977,618.65 · በ10/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ኦሮሚያ ባንክ፣ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ውስጥ · ለመጀመሪያ ጊዜ
የጨረታ መመሪያዎች
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፣ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የሚያህል በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው፣ ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላላቀረቡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
• ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ፣ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ፣ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
• ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሑፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ሙሉ በሙሉ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ፣ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል።
• በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሠረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ፣ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
• ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያ እና ማንኛውም ከጨረታው ጋር በተያያዘ መንግሥት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
• ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ፣ ከዕዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብሩ ላይ የሚከፈል ሲሆን፣ ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ ይከፍላል።
• ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በሥራ ሰዓት ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ።
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና/ወይም 251 911 012 049 የዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎትን ወይም በስልክ ቁጥር 057 661 4798 የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍን በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
• ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ፣ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት አበዳሪው ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ የጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ጨረታው የወጣው ከተማ፣ ክ/ከ/ ወረዳ/ ቀበሌ የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ/ሄክ 1 ሴናፍ ኢንተርናሽናል ሆቴል አክሲዮን ማህበር ተበዳሪው B+G+7 የሆቴል ህንፃ ነቀምቴ ምስራቅ ወለጋ፣ ነቀምቴ ከተማ፣ 04 ቀበሌ 2541/WMMLMN/09 1,466 141,977,618.65 በ10/02/2019 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ኦሮሚያ ባንክ፣ ነቀምቴ ቅርንጫፍ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የጨረታ መመሪያዎች ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ፣ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የሚያህል በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው፣ ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላላቀረቡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ፣ ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል። የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት 5 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ፣ እስኪለይ ድረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል። ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሑፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ሙሉ በሙሉ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ፣ ጨረታው ይሰረዛል። በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው የዋጋ ልዩነት ተጠያቂ ይሆናል። በባንኩ የብድር ፖሊሲ መሠረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ፣ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል። ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግሥት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያ እና ማንኛውም ከጨረታው ጋር በተያያዘ መንግሥት የሚጠይቀውን ክፍያ ይከፍላል። ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግሥታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ፣ ከዕዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብሩ ላይ የሚከፈል ሲሆን፣ ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን ሙሉ በሙሉ ይከፍላል። ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በሥራ ሰዓት ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 1372 እና/ወይም 251 911 012 049 የዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎትን ወይም በስልክ ቁጥር 057 661 4798 የኦሮሚያ ባንክ ነቀምቴ ቅርንጫፍን በመደወል መጠየቅ ይቻላል። ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ፣ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ኦሮሚያ ባንክ
Source: original notice
