FORECLOSURE
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Commercial Bank of Ethiopia
Closed 21 Oct 2026
Wednesday, 21 October 2026 · ጥቅምት 11, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “21/10/2026 17:46”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል ፡፡
• ተ.ቁ: ከተማ · የተበዳሪዉ ስም: ቀበሌ · መያዣ/ዋስና ሰጭ: ቀን · ቤቱ የሚገኝበት: ሰዓት · የካርታ ቁጥር/የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ: ቦታ
• ተ.ቁ: 1. · የተበዳሪዉ ስም: ሸጥቆላ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽህፈት መሳሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ · መያዣ/ዋስና ሰጭ: ወ/ሮ ሙሉወርቅ አበባዉ ጣሰዉ · ቤቱ የሚገኝበት: ባህር ዳር · የካርታ ቁጥር/የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ: ዳግ/ሚኒሊክ/ክ/ከተማ · የቤቱ/የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት: ዳ/ም/ክ/ከ/1212/2013 · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: ለመኖሪያ ስፋቱ 100ካ.ሜ · ጨረታ የሚካሄደበት: 2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር) · 11/02/2019 ዓ.ም · 4፡00-6፡00 · ኢ/ን/ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ
• ተ.ቁ: 2. · የተበዳሪዉ ስም: አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ · መያዣ/ዋስና ሰጭ: አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ · ቤቱ የሚገኝበት: ባህር ዳር · የካርታ ቁጥር/የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ: አፄ ቴዎድሮስ /ክ/ከተማ · የቤቱ/የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት: አጼቴ/10582/2015 · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: ለመኖሪያ G+3 ጅምር ህንጻ ስፋቱ 100ካ.ሜ · ጨረታ የሚካሄደበት: 3,100,000.00 (ሶስት ሚሊየን አንድ መቶ ሽ ብር) · 11/02/2019 ዓ.ም · 8፡00-10፡00 · ኢ/ን/ባ/ባ/ዳር /ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ
ማሳሰቢያ፤
• በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ(1/4) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡
• ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፡፡
• በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፡፡
• የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት በባህርዳር ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡
• በንብረቱ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ታክስ/ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገኛኑ ማናቸዉም ወጭወችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል፡፡
• ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማሰከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል፡፡
• ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 0583209778 እና 0583208826 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል፡፡
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪዉ ስም መያዣ/ዋስና ሰጭ ቤቱ የሚገኝበት የካርታ ቁጥር/የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ የቤቱ/የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታ የሚካሄደበት ከተማ ቀበሌ ቀን ሰዓት ቦታ 1. ሸጥቆላ ኤሌክትሮኒክስ እና የጽህፈት መሳሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ወ/ሮ ሙሉወርቅ አበባዉ ጣሰዉ ባህር ዳር ዳግ/ሚኒሊክ/ክ/ከተማ ዳ/ም/ክ/ከ/1212/2013 ለመኖሪያ ስፋቱ 100ካ.ሜ 2,500,000 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ ብር) 11/02/2019 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ኢ/ን/ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ 2. አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ አቶ ታደሰ አድማሱ ደጉ ባህር ዳር አፄ ቴዎድሮስ /ክ/ከተማ አጼቴ/10582/2015 ለመኖሪያ G+3 ጅምር ህንጻ ስፋቱ 100ካ.ሜ 3,100,000.00 (ሶስት ሚሊየን አንድ መቶ ሽ ብር) 11/02/2019 ዓ.ም 8፡00-10፡00 ኢ/ን/ባ/ባ/ዳር /ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ማሳሰቢያ፤ በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ(1/4) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው፡፡ ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፡፡ በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ፡፡ የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት በባህርዳር ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ በንብረቱ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ታክስ/ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገኛኑ ማናቸዉም ወጭወችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል፡፡ ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማሰከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል፡፡ ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 0583209778 እና 0583208826 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባ/ዳር ዲስትሪክት
Source: original notice
