Tender
ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Semen Gebeya General Traders Share Company
Closed 30 Sep 2026
Wednesday, 30 September 2026 · መስከረም 20, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “30/09/2026 11:32”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የንብረት ግምት (Asset Valuation) የጨረታ ማስታወቂያ
ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶችም ሆነ ግለሠብ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የአለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች፤
• የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ (Tax clearance)፤
• ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሠርተፍኬት፤
• የባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ (Competency certificate)፤
• ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ በሁለት ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ፕሮፖዛል (Technical Proposal)፣ ሥራዉን የሚሰሩት ባለሙያዎች ሲቪ (CV)፤ ቀደም ሲል ያከናወኗቸዉን ተመሳሳይ የግምት ሥራዎች (Experience Letters)፤ የሥራ ዕቅድ (Work Methdology) እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Financial Proposal)፤
• ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPo) ቢድ ቦንድ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከቴክኒካል ሠነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ከላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በአካል በማቅረብ ጨረታ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ቀን በተጠናቀቀዉ ቀን በዕለቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ አ/ማ/ሩ (ድርጅቱ) ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
• ስልክ.ቁ፡- 09 05 05 03 60
• ኢሜይል፡- [email protected]
• አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ሸገር ግራንድ ሞል ገበያ ማዕከል
Full notice
የንብረት ግምት (Asset Valuation) የጨረታ ማስታወቂያ ሰሜን ገበያ አጠቃላይ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ያሠራዉን የገበያ ማዕከል ህንፃ ግምት (Asset Valuation) በጨረታ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶችም ሆነ ግለሠብ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የአለባችሁ ቅድመ ሁኔታዎች፤ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ክሊራንስ (Tax clearance)፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሠርተፍኬት፤ የባለሙያ ብቃት ማረጋገጫ (Competency certificate)፤ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ በሁለት ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ፕሮፖዛል (Technical Proposal)፣ ሥራዉን የሚሰሩት ባለሙያዎች ሲቪ (CV)፤ ቀደም ሲል ያከናወኗቸዉን ተመሳሳይ የግምት ሥራዎች (Experience Letters)፤ የሥራ ዕቅድ (Work Methdology) እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Financial Proposal)፤ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPo) ቢድ ቦንድ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከቴክኒካል ሠነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ በወጣ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ እስከ 4፡00 ሰዓት በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በአካል በማቅረብ ጨረታ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታዉ የሚከፈተዉ የጨረታ ቀን በተጠናቀቀዉ ቀን በዕለቱ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ አ/ማ/ሩ (ድርጅቱ) ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ.ቁ፡- 09 05 05 03 60 ኢሜይል፡- [email protected] አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ-8 ሸገር ግራንድ ሞል ገበያ ማዕከል
Source: original notice
