AUCTION

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ አገልግሎት የሰጡ ሃዩንዳይ እና ቶዮታ አወቶሞቢል መኪኖች ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች ፣ የተቃጠለ ዘይት፣ አ/ት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሸንዳ፣ ፣ በአ/ት የሰጠ ቶነር፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የፎርክሊፍት ጐማዎች፣ ጐልድ ፎይል፣ የቀለም ባልዲ፣ አ/ት የሰጠ ከምፒውተርና ፕሪንተር ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ

Closes 16 Sept 2026 (today)

Wednesday, 16 September 2026 · መስከረም 6, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “16/09/2026 10:06