ZaWi HuB
ጨረታ

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ አገልግሎት የሰጡ ሃዩንዳይ እና ቶዮታ አወቶሞቢል መኪኖች ፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች ፣ የተቃጠለ ዘይት፣ አ/ት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ አሸንዳ፣ ፣ በአ/ት የሰጠ ቶነር፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የፎርክሊፍት ጐማዎች፣ ጐልድ ፎይል፣ የቀለም ባልዲ፣ አ/ት የሰጠ ከምፒውተርና ፕሪንተር ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ብርሃንና ሠላም ማተሚያ ድርጅት በኅትመት የተበላሸ ጋዜጣ

ተዘግቷል 16 ሴፕቴምበር 2026

እሮብ፣ 16 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 6፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "16/09/2026 10:06"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።