ZaWi HuB
ጨረታ

አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን

ተዘግቷል 2 ኦክቶበር 2026

አርብ፣ 2 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 22፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "02/10/2026 10:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የጨረታ ማስታወቂያ
አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ እየጠየቅን ለበለጠ ማብራሪያ ከታች በሚገኘው የስልክ አድራሻ በመጠየቅ መረዳት ይችላሉ፡፡ • የስራው አይነት: ያገለገሉ ማሽኖች መሸጥ · የጨረታው ሰነድ ግዥና መመዝገቢያ ቀን: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት · የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት: · በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል፡፡ · 11ኛው ቀን እሁድ ወይም ሌላ በዓል ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
ስለሆነም፡-
• የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፤ • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤ • የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN Number/ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ • የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ • ተጫራቾች ያስገቡትን ዋጋ 10 ከመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በአልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል (ADIC) ስም የተዘጋጀ በንግድ ባንክ በተመሰከረለት የባንክ ቼክ (CPO) ማቅረብ የሚችሉ፣ • ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡ • ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ሰበታ ዲማ ከሚገኘው ድርጅታችን የፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፤ • ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ሥነስርዓት ባይገኙ የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡ • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁ፡- 0993-901016፣ 0912-617391
ሙሉ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ እየጠየቅን ለበለጠ ማብራሪያ ከታች በሚገኘው የስልክ አድራሻ በመጠየቅ መረዳት ይችላሉ፡፡ የስራው አይነት የጨረታው ሰነድ ግዥና መመዝገቢያ ቀን የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት ያገለገሉ ማሽኖች መሸጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት · በ11ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል፡፡ · 11ኛው ቀን እሁድ ወይም ሌላ በዓል ከሆነ በተመሳሳይ ሰዓት በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡ ስለሆነም፡- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤ የግብርከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN Number/ ቁጥር ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ ተጫራቾች ያስገቡትን ዋጋ 10 ከመቶ የጨረታ ማስከበሪያ በአልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል (ADIC) ስም የተዘጋጀ በንግድ ባንክ በተመሰከረለት የባንክ ቼክ (CPO) ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጫራቾች በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡ ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ሰበታ ዲማ ከሚገኘው ድርጅታችን የፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፤ ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ሥነስርዓት ባይገኙ የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ስ.ቁ፡- 0993-901016፣ 0912-617391

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ