Tender

ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡

Unknown buyer

Deadline 5 Oct 2026

Monday, 5 October 2026 · መስከረም 25, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “05/10/2026 12:13