ZaWi HuB
Tender

ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡

Global Bank Ethiopia S.C

Closed 5 Oct 2026

Monday, 5 October 2026 · መስከረም 25, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “05/10/2026 12:13”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የጨረታ ቁጥር 05/2026/27
ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡ • ተጫራቾች ከሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ስራና አሰሪን ለማገናኘት የተሰጠ ሥራ ፈቃድ ያለውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡ • የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ተ.እ.ታ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ራስ አበበ ዳምጠው ጎዳና (ስታዲየም ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ) ናሽናል ቢዝነስ ሴንተር ሕንጻ 7ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • የጨረታው ዋጋ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ይሆናል። ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተቱ ሆነዉ ማንኛውንም ወጪና የመንግስት ቀረጥ የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። • ግልጽ ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ጠዋት 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡ • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ግሎባል ባንክ ዋና መ/ቤት፣ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ፣ ስልክ ቁጥር 0115581204 ወይም 0115318097 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
Full notice
የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው ሃይል አቅርቦት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2026/27 ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ እና መመዘኛዎች የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች መወዳደር ይችላል፡፡ ተጫራቾች ከሠራተኛና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ስራና አሰሪን ለማገናኘት የተሰጠ ሥራ ፈቃድ ያለውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ተ.እ.ታ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ታክስ ክሊራንስ ሰርተፊኬ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ. ስታዲየም ቅርንጫፍ በመክፈል እና የገቢ ደረሰኝ ይዘው በመቅረብ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ራስ አበበ ዳምጠው ጎዳና (ስታዲየም ከኢትዮጵያ ሆቴል ጀርባ) ናሽናል ቢዝነስ ሴንተር ሕንጻ 7 ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ዋጋ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ይሆናል። ተጫራቾች የሚያቀርቧቸው ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተቱ ሆነዉ ማንኛውንም ወጪና የመንግስት ቀረጥ የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ግልጽ ጨረታው መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ጠዋት 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ ዋና መ/ቤት አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ፡- ግሎባል ባንክ ዋና መ/ቤት፣ ግዥና ፋሲሊቲ አስተዳደር መምሪያ፣ ስልክ ቁጥር 0115581204 ወይም 0115318097 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Source: original notice