ZaWi HuB
ጨረታ

ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ/ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል።

Unknown buyer

ተዘግቷል 25 ሴፕቴምበር 2026

አርብ፣ 25 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 15፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "25/09/2026 02:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
የጨረታ ማስታወቂያ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ/ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ አስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል ። የጨረታ ዋስትና (CPO): ብር 10,000 መዝጊያ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 8፡00 መክፈቻ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 10፡30 ሰነዶችን PDF በኢሜይል ወይም Telegram መላክ ይቻላል። 📧 Email: [email protected] 📱 Telegram: @ramidtrading ለበለጠ መረጃ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር 📍 አድራሻ፦ ገላን አንዶዴ ወረዳ 📞 ስልክ፦ +251 944 116 903
ሙሉ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ . የተ . የግ . ማህበር ለሠራተኞቹ የ ምግብና መጠጥ / ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ አስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል ። የጨረታ ዋስትና (CPO): ብር 10,000 መዝጊያ : መስከረም 15/2019 ከሰዓት 8፡00 መክፈቻ : መስከረም 15/2019 ከሰዓት 10፡30 ሰነዶችን PDF በኢሜይል ወይም Telegram መላክ ይቻላል። 📧 Email: [email protected] 📱 Telegram: @ ramidtrading ለበለጠ መረጃ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ . የተ . የግ . ማህበር 📍 አድራሻ፦ ገላን አንዶዴ ወረዳ 📞 ስልክ፦ +251 944 116 903

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ