Tender
ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ/ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል።
Unknown buyer
Closed 25 Sep 2026
Friday, 25 September 2026 · መስከረም 15, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “25/09/2026 02:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
Notice
የጨረታ ማስታወቂያ
ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ/ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ አስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል ።
የጨረታ ዋስትና (CPO): ብር 10,000
መዝጊያ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 8፡00
መክፈቻ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 10፡30
ሰነዶችን PDF በኢሜይል ወይም Telegram መላክ ይቻላል።
📧 Email: [email protected]
📱 Telegram: @ramidtrading
ለበለጠ መረጃ
ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ. ማህበር
📍 አድራሻ፦ ገላን አንዶዴ ወረዳ
📞 ስልክ፦ +251 944 116 903
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ . የተ . የግ . ማህበር ለሠራተኞቹ የ ምግብና መጠጥ / ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ አስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል ። የጨረታ ዋስትና (CPO): ብር 10,000 መዝጊያ : መስከረም 15/2019 ከሰዓት 8፡00 መክፈቻ : መስከረም 15/2019 ከሰዓት 10፡30 ሰነዶችን PDF በኢሜይል ወይም Telegram መላክ ይቻላል። 📧 Email: [email protected] 📱 Telegram: @ ramidtrading ለበለጠ መረጃ ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ . የተ . የግ . ማህበር 📍 አድራሻ፦ ገላን አንዶዴ ወረዳ 📞 ስልክ፦ +251 944 116 903
Source: original notice
