ጨረታ

ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ የሚፈልጉ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለስቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች

የመጨረሻ ቀን 5 ኦክቶበር 2026

ሰኞ፣ 5 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 25፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "05/10/2026 14:55"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።