TenderRef NT/AA/D/CEOR/0765/26
ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ለድርጅታችን የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ
Closes 28 Sep 2026 (today)
Monday, 28 September 2026 · መስከረም 18, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “28/09/2026 00:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
Notice
Ref. No. NT/AA/D/CEOR/0765/26
ቁጥር
Date 05/13/2018
ቀን
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ለድርጅታችን የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
• ተ/ቁ: 1 · የእቃው አይነት: የደንብ ልብስ ቱታ በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ እንዲሁም እጅ ላይ የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው · መለኪያ: በቁጥር · ብዛት: 190
• ተ/ቁ: 2 · የእቃው አይነት: የደንብ ልብስ ሱሪና ጃኬት እጅ ላይ የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ · መለኪያ: በቁጥር · ብዛት: 302
• ተ/ቁ: 3 · የእቃው አይነት: የደህንነት ጫማ የወንድ ረጅም (Safety Shoes) · መለኪያ: ጥንድ · ብዛት: 341
• ተ/ቁ: 4 · የእቃው አይነት: የጥበቃ ሙሉ ልብስ(ሱሪና ኮት) የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ · መለኪያ: በቁጥር · ብዛት: 24
• ተ/ቁ: 5 · የእቃው አይነት: የጥበቃ ጉርድ ጫማ · መለኪያ: ጥንድ · ብዛት: 12
• ተ/ቁ: 6 · የእቃው አይነት: የጥበቃ ከስክስ ጫማ · መለኪያ: ጥንድ · ብዛት: 12
• ተ/ቁ: 7 · የእቃው አይነት: የቢሮ ሠራተኞች (ሱሪና ሸሚዝ) · መለኪያ: በቁጥር · ብዛት: 94
• ተ/ቁ: 8 · የእቃው አይነት: የቢሮ ሠራተኞች ጫማ · መለኪያ: ጥንድ · ብዛት: 94
በመሆኑም ተጫራቾች
• በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
• ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የደንብ ልብስ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በግልፅ በማስቀመጥ እንዲሁም የአልባሳቶቹን ናሙና (Sample) በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WFP) ቢሮ
የነበረ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ አ.አ. ስልክ፡ /0925-9043-80 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢውስጥ የሚግኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማ ስልክ ቁጥር 0973061451/09960175715 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡
• ጨረታው መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ መስከረም 15 /2019 ዓ.ም አ.አ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ግዥ ክፍል ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
• ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 1 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (አምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
• ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
• አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ጫማ ነክ የሆኑትን ለግዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፣ ሌሎች የሚሰፉትን ልብሶች በ15 የሥራ ቀናት ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
• በጨረታው ያላሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ውሳኔ ከተላለፈ በዋላ ይመለስለታል፡፡
• አሸናፊ ንብረቱ ካስረከቡ በዋላ ሲ.ፒ.ኦ. ወድያወኑ ይመለስለታል፡፡
ማሳሰቢያ፡-ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
Full notice
Ref. No. NT/AA/D/CEOR/0765/26 ቁጥር Date 05/13/2018 ቀን የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን ለድርጅታችን የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ሴፊቲ ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊት 1 የደንብ ልብስ ቱታ በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ እንዲሁም እጅ ላይ የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው በቁጥር 190 2 የደንብ ልብስ ሱሪና ጃኬት እጅ ላይ የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ በቁጥር 302 3 የደህንነት ጫማ የወንድ ረጅም (Safety Shoes) ጥንድ 341 4 የጥበቃ ሙሉ ልብስ(ሱሪና ኮት) የደህንነት ማንፀባረቂያ እና የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው በቴትሮን 6000 እጄታዉ በቁልፍ በቁጥር 24 5 የጥበቃ ጉርድ ጫማ ጥንድ 12 6 የጥበቃ ከስክስ ጫማ ጥንድ 12 7 የቢሮ ሠራተኞች (ሱሪና ሸሚዝ) በቁጥር 94 8 የቢሮ ሠራተኞች ጫማ ጥንድ 94 በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የደንብ ልብስ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በግልፅ በማስቀመጥ እንዲሁም የአልባሳቶቹን ናሙና (Sample) በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ባንቢስ ምንትዋብ ህንፃ ወረድ ብሎ የድሮ ወርልድ ፉድ (WFP) ቢሮ የነበረ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ አ.አ. ስልክ፡ /0925-9043-80 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ቅጥር ግቢውስጥ የሚግኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማ ስልክ ቁጥር 0973061451/09960175715 ግዢ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡ ጨረታው መስከረም 14/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ መስከረም 15 /2019 ዓ.ም አ.አ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ግዥ ክፍል ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 1 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (አምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡ ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ጫማ ነክ የሆኑትን ለግዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፣ ሌሎች የሚሰፉትን ልብሶች በ15 የሥራ ቀናት ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡ በጨረታው ያላሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ውሳኔ ከተላለፈ በዋላ ይመለስለታል፡፡ አሸናፊ ንብረቱ ካስረከቡ በዋላ ሲ.ፒ.ኦ. ወድያወኑ ይመለስለታል፡፡ ማሳሰቢያ ፡- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ድርጅቱ !
Source: original notice
