መከልከል

አዲስ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

አዲስ ባንክ አ.ማ

በ29 ሴፕቴምበር 2026 (በ2 ቀናት ውስጥ) ይዘጋል

ማክሰኞ፣ 29 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 19፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "29/09/2026 10:18"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡ • ተ.ቁ: ከተማ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ክ/ከተማ • ተ.ቁ: 1 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አበባ · አጠቃላይ የቦታ ስፋት: ቃሊቲ ወረዳ 07 · የንብረቱ ዓይነት: 1350 ካ.ሜ (መጋዘን ያረፈበት 1120 ካ.ሜ) · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: መጋዘን · ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና: 62,230,629.58 · መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 • ተ.ቁ: 2 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አባባ · አጠቃላይ የቦታ ስፋት: አራዳ ባሻ ወልዴ ወረዳ 09 · የንብረቱ ዓይነት: 37.47 ካ.ሜ · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: ኮንድሚኒየም ለንግድ የሚሆን · ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና: 5,042,381.69 · መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ማሳሰቢያ፡- • ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች መስከረም 14 እና 15 ቀን 2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0115570319፡፡ • የጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25 % በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል፡፡ • አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ • ጨረታው መስከረም 19 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ ባንክ ግዥና ፋስሊቲ አስተዳደር መምሪያ ራኑ ሃ/የተ/የግ/ማ ህንጻ ከዝቋላ ኮምፕሌክስ ጎን በሚገኘው ስድስተኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከናወናል፡፡ • ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ • ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡ • ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተ.ቁ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ አጠቃላይ የቦታ ስፋት የንብረቱ ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ከተማ ክ/ከተማ 1 አዲስ አበባ ቃሊቲ ወረዳ 07 1350 ካ.ሜ (መጋዘን ያረፈበት 1120 ካ.ሜ) መጋዘን 62,230,629.58 መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 2 አዲስ አባባ አራዳ ባሻ ወልዴ ወረዳ 09 37.47 ካ.ሜ ኮንድሚኒየም ለንግድ የሚሆን 5,042,381.69 መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ማሳሰቢያ ፡- ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች መስከረም 14 እና 15 ቀን 2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0115570319፡፡ የጨረታው ማስከበሪያ የ ጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25 % በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል፡፡ አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታው መስከረም 19 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ ባንክ ግዥና ፋስሊቲ አስተዳደር መምሪያ ራኑ ሃ/የተ/የግ/ማ ህንጻ ከዝቋላ ኮምፕሌክስ ጎን በሚገኘው ስድስተኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከናወናል፡፡ ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡ ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ አዲስ ባንክ አ.ማ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ