FORECLOSURE
አዲስ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
አዲስ ባንክ አ.ማ
Closes 29 Sep 2026 (in 2 days)
Tuesday, 29 September 2026 · መስከረም 19, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “29/09/2026 10:18”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
አዲስ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
• ተ.ቁ: ከተማ · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: ክ/ከተማ
• ተ.ቁ: 1 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አበባ · አጠቃላይ
የቦታ ስፋት: ቃሊቲ ወረዳ 07 · የንብረቱ
ዓይነት: 1350 ካ.ሜ (መጋዘን ያረፈበት 1120 ካ.ሜ) · የጨረታ መነሻ
ዋጋ ብር: መጋዘን · ጨረታው የሚከናወንበት
ቀንና: 62,230,629.58 · መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም
ከቀኑ 8፡00
• ተ.ቁ: 2 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ: አዲስ አባባ · አጠቃላይ
የቦታ ስፋት: አራዳ ባሻ ወልዴ ወረዳ 09 · የንብረቱ
ዓይነት: 37.47 ካ.ሜ · የጨረታ መነሻ
ዋጋ ብር: ኮንድሚኒየም ለንግድ የሚሆን · ጨረታው የሚከናወንበት
ቀንና: 5,042,381.69 · መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም
ከቀኑ 9፡00
ማሳሰቢያ፡-
• ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች መስከረም 14 እና 15 ቀን 2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0115570319፡፡
• የጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25 % በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል፡፡
• አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• ጨረታው መስከረም 19 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ ባንክ ግዥና ፋስሊቲ አስተዳደር መምሪያ ራኑ ሃ/የተ/የግ/ማ ህንጻ ከዝቋላ ኮምፕሌክስ ጎን በሚገኘው ስድስተኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከናወናል፡፡
• ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
• ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡
• ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
Full notice
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመከቱትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡ ተ.ቁ ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ አጠቃላይ የቦታ ስፋት የንብረቱ ዓይነት የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ከተማ ክ/ከተማ 1 አዲስ አበባ ቃሊቲ ወረዳ 07 1350 ካ.ሜ (መጋዘን ያረፈበት 1120 ካ.ሜ) መጋዘን 62,230,629.58 መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 2 አዲስ አባባ አራዳ ባሻ ወልዴ ወረዳ 09 37.47 ካ.ሜ ኮንድሚኒየም ለንግድ የሚሆን 5,042,381.69 መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ማሳሰቢያ ፡- ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች መስከረም 14 እና 15 ቀን 2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ማየት ይቻላል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0115570319፡፡ የጨረታው ማስከበሪያ የ ጨረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25 % በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ በመምጣት መወዳደር ይቻላል፡፡ አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ ጨረታው መስከረም 19 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ ባንክ ግዥና ፋስሊቲ አስተዳደር መምሪያ ራኑ ሃ/የተ/የግ/ማ ህንጻ ከዝቋላ ኮምፕሌክስ ጎን በሚገኘው ስድስተኛ ፎቅ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከናወናል፡፡ ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡ ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ አ.ማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል፡፡ ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡ አዲስ ባንክ አ.ማ
Source: original notice
