ጨረታ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Berhan International Bank S.C
የመጨረሻ ቀን 6 ኦክቶበር 2026
ማክሰኞ፣ 6 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 26፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "06/10/2026 14:32"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-04/19
ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፤
• ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሜክስኮ ዲ-አፍሪክ ሆቴል ጀርባ በሚገኘዉ የብርሀን ባንክ ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ሕንፃ 2ተኛ ፎቅ ከፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ፣ እንዲሁም ሰንጋተራ ከሚገኘዉ ከባንኩ ሰንጋተራ ቅርንጫፍ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸዉ መሰረት ለሚጫረቱበት ሞተር ሳይክል የተጠቀሰዉን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ 10% ለእያንዳንዱ ሞተር ሳይክል በተናጠል በብርሃን ባንክ ስም የተዘጋጀ C.P.O. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን ሞተር ሳይክሎች አንድ እና ከዛ በላይ በተናጠል ተወዳድረዉ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ ለእያንዳንዱ ሞተር ሳይክል በተናጠል በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ጋር አያይዘዉ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት፣ የጨረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
• ጨረታዉ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ይከፈታል፡፡
• ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል፡፡
• ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸዉን ሞተር ሳይክል/ሞተር ሳይክሎች፣ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለዉ በመክፈል አሸናፊነታቸዉ በተገለጸላቸዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ሳያደርጉ ቢቀር ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ላሸነፈበት ሞተር ሳይክል/ሞተር ሳይክሎች ከስም ማዛወሪያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በራሱ ይሸፍናል፡፡
• ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብት አለዉ፡
• ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116631729 / 0998454424 / 0998411523 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎ ች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ/ሎ-04/19 ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት፤ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሜክስኮ ዲ-አፍሪክ ሆቴል ጀርባ በሚገኘዉ የብርሀን ባንክ ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በማንኛዉም የብርሃን ባንክ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈፅመዉ ደረሰኙን በማቅረብ፣ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት ከሚገኘዉ ወመሳድኮ ሕንፃ 2 ተኛ ፎቅ ከፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ፣ እንዲሁም ሰንጋተራ ከሚገኘዉ ከባንኩ ሰንጋተራ ቅርንጫፍ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር በተገለጸዉ መሰረት ለሚጫረቱበት ሞተር ሳይክል የተጠቀሰዉን የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ 10% ለእያንዳንዱ ሞተር ሳይክል በተናጠል በብርሃን ባንክ ስም የተዘጋጀ C.P.O. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተጠቀሱትን ሞተር ሳይክሎች አንድ እና ከዛ በላይ በተናጠል ተወዳድረዉ መግዛት የሚችሉ ሲሆን ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ፎርም ላይ ለእያንዳንዱ ሞተር ሳይክል በተናጠል በመሙላት ከጨረታ ማስከበሪያ C.P.O ጋር አያይዘዉ በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት፣ የጨረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት የቀድሞዉ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2 ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጂስቲክስ አስተዳደር ቢሮ ለጨረታዉ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ከነበረበት ቦታ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ወመሳድኮ ህንፃ 2 ተኛ ፎቅ ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸዉን ሞተር ሳይክል/ሞተር ሳይክሎች፣ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለዉ በመክፈል አሸናፊነታቸዉ በተገለጸላቸዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ሳያደርጉ ቢቀር ለጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ላሸነፈበት ሞተር ሳይክል/ሞተር ሳይክሎች ከስም ማዛወሪያ ጋር የተያያዙ ወጪዎችን በራሱ ይሸፍናል፡፡ ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብት አለዉ፡ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0116631729 / 0998454424 / 0998411523 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
