ጨረታ
ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ጎማዎች፣የተቃጠለ ዘይት፣ብረታ ብረቶች፣መለዋዎጫ እቃዎችና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
የመጨረሻ ቀን 9 ኦክቶበር 2026
አርብ፣ 9 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 29፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "09/10/2026 03:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
