ጨረታ
ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት፣ ሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ሀገር በቀል የማህበረሰብ ማህበር ሲሆን ፣ ማህበሩ ቀደም ሲል ሲገለገልባቸው የነበሩ እና አሁን በማህበሩ አገለግሎት ላይ የማይውሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረተ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት
የመጨረሻ ቀን 10 ኦክቶበር 2026
ቅዳሜ፣ 10 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 30፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "10/10/2026 18:07"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
