ZaWi HuB
ጨረታ

አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

የመጨረሻ ቀን 4 ህዳር 2026

እሮብ፣ 4 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 25፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "04/11/2026 15:01"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

ጨረታ ቁጥር፡ አልት/ ተሽጨ/ 01 /2019
አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተራ ቁጥር: 1 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ተሳቢዎች ( Hi-bed and truck trailers) · ብዛት: 03 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 2 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ዴዉ የጭነት ተሽከርካሪ (DAEWOO CARGO TRUCK) · ብዛት: 02 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 3 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ዴዉ ተሳቢ ጎታች (DAEWO POWER TRUCK) · ብዛት: 01 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 4 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ሞሶ ዴው ( MUSSO DAEWOO 4 seater) · ብዛት: 01 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 5 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ማህንድራ ቦሌሮ ፒክ አፕ(MAHINDRA pickup) · ብዛት: 05 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 6 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ዲስከቨሪ ላንድሮቨር ( DISCOVERY ) · ብዛት: 03 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 7 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ላንድሮቨር(LANDROVER) · ብዛት: 07 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 8 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ዴው ቲኮ (DAEWOO TICO) · ብዛት: 04 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 9 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ዳፍ ተርቦ ከነተሳቢው (DAF TURBO with trailor) · ብዛት: 01 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 10 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ሬንጅ ሮቨር (RANGE ROVER · ብዛት: 02 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 11 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ቶዮታ · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 12 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ቢኤምደብልቪው(BMW) · ብዛት: 01 · በድርጅቱ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 13 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ዴዉ ኖቨስ የጭነት ተሽከርካሪ (DAEWOO K8CCF NOVUS CARGO TRUCK · ብዛት: 02 · በግለስብ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 14 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ተሳቢዎች (truck trailers) · ብዛት: 02 · በግለስብ ስም የተመዘገበ • ተራ ቁጥር: 15 · ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት: ዴዉ ተሳቢ ጎታች (DAEWO V3T8F POWER TRUCK) · ብዛት: 01 · በግለስብ ስም የተመዘገበ • ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሸከርካሪዎች በሚከተሉት ሁለት ቦታዎች ከሰኞ -ቅዳሜ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ ሸገር ፣ ገላን ከተማ ክፍለ ከተማ ፣ ልዩ ስሙ ሲዳ አዋሽ፣ ከኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ቤዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግቢ ዉስጥ አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 08፣ ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ • ተጫራቾች የማይመለስ ብር00 (አምስት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ፣ አዲስ አበባ፣ ንፍስ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 08 የቤት ቁጥር ቤት ቁጥር 297/8 ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ ከመስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች አንድ እና ከዛ በላይ ተሸከርካሪ ተወዳድረዉ መግዛት ይችላሉ፡፡ ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ በተናጠል በመሙላት ከ10% (አስር በመቶ)የጨረታና ውል ማስከበሪያP.O. ጋር አያይዘዉ በሰም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ/ም. ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ፣ ንፍስ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 08 የቤት ቁጥር ቤት ቁጥር 297/8፣ ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ • ጨረታዉ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ/ም ፣ ጠዋት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት በአልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ይከፈታል፡፡ • ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡ • ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡ 0114 423077 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ ጥር፡ አልት / ተሽጨ/ 01 /2019 አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተራ ቁጥር ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት ብዛት 1 ተሳቢዎች ( Hi-bed and truck trailers) 03 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 2 ዴዉ የጭነት ተሽከርካሪ (DAEWOO CARGO TRUCK) 02 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 3 ዴዉ ተሳቢ ጎታች (DAEWO POWER TRUCK) 01 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 4 ሞሶ ዴው ( MUSSO DAEWOO 4 seater) 01 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 5 ማህንድራ ቦሌሮ ፒክ አፕ(MAHINDRA pickup) 05 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 6 ዲስከቨሪ ላንድሮቨር ( DISCOVERY ) 03 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 7 ላንድሮቨር(LANDROVER) 07 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 8 ዴው ቲኮ (DAEWOO TICO) 04 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 9 ዳፍ ተርቦ ከነተሳቢው (DAF TURBO with trailor) 01 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 10 ሬንጅ ሮቨር (RANGE ROVER 02 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 11 ቶዮታ በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 12 ቢኤምደብልቪው(BMW) 01 በድርጅቱ ስም የተመዘገበ 13 ዴዉ ኖቨስ የጭነት ተሽከርካሪ (DAEWOO K8CCF NOVUS CARGO TRUCK 02 በግለስብ ስም የተመዘገበ 14 ተሳቢዎች (truck trailers) 02 በግለስብ ስም የተመዘገበ 15 ዴዉ ተሳቢ ጎታች (DAEWO V3T8F POWER TRUCK) 01 በግለስብ ስም የተመዘገበ ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሸከርካሪዎች በሚከተሉት ሁለት ቦታዎች ከሰኞ -ቅዳሜ ዘወትር በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡ ሸገር ፣ ገላን ከተማ ክፍለ ከተማ ፣ ልዩ ስሙ ሲዳ አዋሽ፣ ከኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ቤዛ ኢንዱስትሪ ቅጥር ግ ቢ ዉስጥ አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 08፣ ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው የድርጅቱ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 00 (አምስት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ፣ አዲስ አበባ፣ ንፍስ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 08 የቤት ቁጥር ቤት ቁጥር 297/8 ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ ከመስከረም 23 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች አንድ እና ከዛ በላይ ተሸከርካሪ ተወዳድረዉ መግዛት ይችላሉ፡፡ ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተዘጋጅቶ በቀረበዉ የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ለእያንዳንዱ ተሸከርካሪ በተናጠል በመሙላት ከ10% (አስር በመቶ)የጨረታና ውል ማስከበሪያP.O. ጋር አያይዘዉ በሰም በታሸገ ፖስታ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ / ም . ከቀኑ 6 ፡ 00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ፣ ንፍስ ክፍለ ከተማ ፣ወረዳ 08 የቤት ቁጥር ቤት ቁጥር 297/8፣ ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ት.ቤት አጠገብ ወይም ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊት ለፊት ከሚገኘው አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውሰጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታዉ ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ / ም ፣ ጠዋት 4 ፡ 30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ/ በተገኙበት በአልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ይከፈታል፡፡ ጨረታዉ ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡ 0114 423077 ደዉለዉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ አልትሜት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አዲስ አበባ

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ