ZaWi HuB
AUCTION

ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማኅበር ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ አሥራ ሰባት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማኅበር

Closes 28 Oct 2026 (today)

Wednesday, 28 October 2026 · ጥቅምት 18, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “28/10/2026 11:53”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማኅበር ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ አሥራ ሰባት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታው መመሪያዎች፡- • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ በመግዛት በባንክ አካውንት ቁጥር በዳሸን ባንክ 0122001545005 ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000317295484 የማይመለስ ብር 500.- (አምስት መቶ ብር) ገቢ አድርገው ደረሰኙን በማቅረብ ሣር ቤት አዳምስ ፋቢሎን ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኪያብ ህንፃ 5ኛ ፎቅ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡ • ተሽከርካሪዎቹን ሰሚት ፋርማኪዩር ግቢ ውስጥ በአካል ቀርበው መመልከት ይችላሉ፡፡ • ተጫራቾች የሚፈልጉትን የመኪና አይነትና የሠሌዳ ቁጥር ከሚገዙበት ዋጋ ጋር በመጥቀስ እና ለጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) የሚፈልጉትን መኪና መነሻ ዋጋ 10% (አሥር በመቶ) በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማያያዝ ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ • ተጫራቾች ሊገዙ የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የማጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ከተው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ማግስት ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዋናው መ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) ያካተተ መሆን ይኖርታል፡፡ • አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው ነገር ግን አንድ ተጫራች ለእያንዳንዱ መኪና የጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀውን ሲፒኦ በማቅረብ ከአንደ መኪና በላይ መጫረት ይችላል፡፡ • ጨረታው ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ7፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰሚት ፋርማኪዩር ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡ • በጨረታው ለሚሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ይመለስላቸዋል፡፡ ለአሸናፊዎች ግን ከግዢው ክፍያ ላይ ታሳቢ ይሆናል፡፡ • ድርጅቱ መኪኖቹን ለመሸጥ የሚያስፈልጉ ክሊራንስ በራሱ ወጪ ከሚመለከተው መንግስት መ/ቤት ያቀርባል፡፡ • የጨረታ አሸናፊዎች የስም ማዘዋወሪያና በሽያጩ ምክንያት የሚጣለውን ማናቸውንም ግብር፣ ቀረጥና የተሽከርካሪው የሽያጭ ግምት ክፍያ እንዲሁም ለሚገዟቸው መኪኖች ማናቸውንም ተዛማጅ አገልግሎቶች ወጪ ሙሉ በሙሉ u^d†¨< ይሸፍናሉ፡፡ • የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን የመኪና ዋጋ ከፍለው በሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ መኪኖቹን ማንሳት አለባቸው፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ያስያዙት ገንዘብ /ሲ.ፒ.ኦ/ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ከጨረታው አሸናፊነት ይሰረዛሉ፡፡ • የጨረታ አሸናፊዎች በሦስት ወራት ውስጥ የባለቤትነት ስም ዝውውር መጨረስ አለባቸው፡፡ • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
አድራሻችን፡- ሣር ቤት አዳምስ ፋቢሎን ዝቅ ብሎ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በኪያብ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር 011 372 26 38 ወይም 011 371 79 44 ወይም 011 372 26 40 ኢ-ሜይል [email protected] አዲስ አበባ
Full notice
የጨረታ ቁጥር ዐዐ1 ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ሬይንቦ ኤክስክሉሲቭ የመኪና ኪራይና አስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ.የግ.ማኅበር ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ አሥራ ሰባት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታው መመሪያዎች፡- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከድርጅቱ በመግዛት በባንክ አካውንት ቁጥር በዳሸን ባንክ 0122001545005 ወይም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000317295484 የማይመለስ ብር 500.- (አምስት መቶ ብር) ገቢ አድርገው ደረሰኙን በማቅረብ ሣር ቤት አዳምስ ፋቢሎን ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኪያብ ህንፃ 5ኛ ፎቅ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡ ተሽከርካሪዎቹን ሰሚት ፋርማኪዩር ግቢ ውስጥ በአካል ቀርበው መመልከት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የሚፈልጉትን የመኪና አይነትና የሠሌዳ ቁጥር ከሚገዙበት ዋጋ ጋር በመጥቀስ እና ለጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) የሚፈልጉትን መኪና መነሻ ዋጋ 10% (አሥር በመቶ) በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ በማያያዝ ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 5፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ሊገዙ የሚፈልጉትን ተሽከርካሪ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው የማጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በግልጽና በማያሻማ ሁኔታ በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ከተው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ማግስት ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በዋናው መ/ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) ያካተተ መሆን ይኖርታል፡፡ አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው ነገር ግን አንድ ተጫራች ለእያንዳንዱ መኪና የጨረታ ማስከበሪያ የተጠየቀውን ሲፒኦ በማቅረብ ከአንደ መኪና በላይ መጫረት ይችላል፡፡ ጨረታው ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ7፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰሚት ፋርማኪዩር ግቢ ውስጥ ይከፈታል፡፡ በጨረታው ለሚሸነፉ ተወዳዳሪዎች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ይመለስላቸዋል፡፡ ለአሸናፊዎች ግን ከግዢው ክፍያ ላይ ታሳቢ ይሆናል፡፡ ድርጅቱ መኪኖቹን ለመሸጥ የሚያስፈልጉ ክሊራንስ በራሱ ወጪ ከሚመለከተው መንግስት መ/ቤት ያቀርባል፡፡ የጨረታ አሸናፊዎች የስም ማዘዋወሪያና በሽያጩ ምክንያት የሚጣለውን ማናቸውንም ግብር፣ ቀረጥና የተሽከርካሪው የሽያጭ ግምት ክፍያ እንዲሁም ለሚገዟቸው መኪኖች ማናቸውንም ተዛማጅ አገልግሎቶች ወጪ ሙሉ በሙሉ u^d†¨&lt; ይሸፍናሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን የመኪና ዋጋ ከፍለው በሰባት (7) የሥራ ቀናት ውስጥ መኪኖቹን ማንሳት አለባቸው፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ያስያዙት ገንዘብ /ሲ.ፒ.ኦ/ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ከጨረታው አሸናፊነት ይሰረዛሉ፡፡ የጨረታ አሸናፊዎች በሦስት ወራት ውስጥ የባለቤትነት ስም ዝውውር መጨረስ አለባቸው፡፡ ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ አድራሻችን ፡- ሣር ቤት አዳምስ ፋቢሎን ዝቅ ብሎ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ በኪያብ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ወይም በስልክ ቁጥር 011 372 26 38 ወይም 011 371 79 44 ወይም 011 372 26 40 ኢ-ሜይል [email protected] አዲስ አበባ ሬይንቦ የመኪና ኪራይና የአስጎብኚ አገልግሎት ኃ.የተ የግል.ማ

Source: original notice