ZaWi HuB
ጨረታ

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የመጨረሻ ቀን 31 ኦክቶበር 2026

ቅዳሜ፣ 31 ኦክቶበር 2026 · ጥቅምት 21፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "31/10/2026 18:09"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የውስጥና የውጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ • ተ.ቁ: 1 · የተሽከርካሪው አይነት እና ሞዴል: ኪንግ ሎንግ አውቶቢስ እስከ 11 ሰው የሚጭን · የተሰራበት ሀገር እና ዘመን(እ.ኤ.አ): ቻይና 2012 · ታርጋ ቁጥር: አአ-03-01-A03834 · ሞዴል: ኪንግ ሎንግ ሚኒቡስ · ሻንሲ ቁጥር: LA6PAAA23DB502325 · የሞተር ቁጥር: F60QAC00167 · የጨረታው መነሻ ዋጋ (ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ): 690,409.99 · ብዛት: 01 • ተ.ቁ: 2 · የተሽከርካሪው አይነት እና ሞዴል: ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን · የተሰራበት ሀገር እና ዘመን(እ.ኤ.አ): ቻይና 2012 · ታርጋ ቁጥር: አአ-03-01-91882 · ሞዴል: Lifan 360 · ሻንሲ ቁጥር: LCN64ED5XC0015384 · የሞተር ቁጥር: LFB479Q*12100357* · የጨረታው መነሻ ዋጋ (ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ): 1,081,653.27 · ብዛት: 01 • ተ.ቁ: 3 · የተሽከርካሪው አይነት እና ሞዴል: ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን · የተሰራበት ሀገር እና ዘመን(እ.ኤ.አ): ቻይና 2014 · ታርጋ ቁጥር: አአ-03-A06773 · ሞዴል: Lifan 530 · ሻንሲ ቁጥር: LLVZAZA19G0280565 · የሞተር ቁጥር: LF479Q3B*14300146 · የጨረታው መነሻ ዋጋ (ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ): 558616.1685 · ብዛት: 01 • ተ.ቁ: 4 · የተሽከርካሪው አይነት እና ሞዴል: ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን · የተሰራበት ሀገር እና ዘመን(እ.ኤ.አ): ቻይና 2012 · ታርጋ ቁጥር: አአ-03-91401 · ሞዴል: Lifan 620 · ሻንሲ ቁጥር: LLVZA3A29C0223004 · የሞተር ቁጥር: LF481Q3*120502346* · የጨረታው መነሻ ዋጋ (ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ): 685729.4865 · ብዛት: 01 • ተ.ቁ: 5 · የተሽከርካሪው አይነት እና ሞዴል: ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን · የተሰራበት ሀገር እና ዘመን(እ.ኤ.አ): ቻይና 2013 · ታርጋ ቁጥር: አ-03-93337 · ሞዴል: Lifan 520 · ሻንሲ ቁጥር: LLV2A2A1300063445 · የሞተር ቁጥር: LF479Q3*120802256* · የጨረታው መነሻ ዋጋ (ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ): 481384.6295 · ብዛት: 01 • ማንኛውም ፍላጎቱ ያለው ድርጅት/ግለሰብ የድርጅቱ ሰራተኞችና ባለድርሻዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። • አንድ ተጫራች ለአንድና ከአንድ በላይ ተሽከርካሪዎች መጫረት ይችላል። • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰአት ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 00(አንድ መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛትና ተሽከርካሪዎቹን መመልከት ይችላል፡፡ • ተጫራቾች መጫረት ለሚፈልጉት ተሽከርካሪ ከላይ በሰንጠረዡ የተገለጸውን የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ስም በማሰራት፤ የሚገዙበትን ዋጋ (ተጨማሪ እሲት ታክስን ጨምሮ) በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢ ሰነድ ውስጥ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀርብም፡፡ • ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ላይ ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች በተገኙበት ከቀኑ በ4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ • ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ድርጅቱ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በማስታወቂያ ያሳውቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከድርጅቱ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ7 (ሰባት) የስራ ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ ገቢ በማድረግ ተሽከርካሪውን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ግዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡ • ከስም ዝውውር፤ ከማጔጔዣና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ወጪዎችን አሸናፊው ይሸፍናል፡፡ • በጨረታው ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ወዲያውኑ ተመላሽይደረጋል፡፡ • ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡- ከመብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት ለበለጠ መረጃ፡ በ 0911-31 88 56 ወይም 0911-40 05 76 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ሙሉ ማስታወቂያ
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የውስጥና የውጭ የጨረታ ማስታወቂያ ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የ ተሽከርካሪው አይነት እና ሞዴል የተሰራበት ሀገር እና ዘመን(እ.ኤ.አ) ታርጋ ቁጥር ሞዴል ሻንሲ ቁጥር የሞተር ቁጥር የጨረታ ው መነሻ ዋጋ (ተጨማሪ እ ሴ ት ታክስን ጨምሮ) ብዛት 1 ኪንግ ሎንግ አውቶቢስ እስከ 11 ሰው የሚጭን ቻይና 2012 አአ-03-01-A03834 ኪንግ ሎንግ ሚኒቡስ LA6PAAA23DB502325 F60QAC00167 690,409.99 01 2 ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን ቻይና 2012 አአ-03-01-91882 Lifan 360 LCN64ED5XC0015384 LFB479Q*12100357* 1,081,653.27 01 3 ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን ቻይና 2014 አአ-03-A06773 Lifan 530 LLVZAZA19G0280565 LF479Q3B*14300146 558616.1685 01 4 ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን ቻይና 2012 አአ-03-91401 Lifan 620 LLVZA3A29C0223004 LF481Q3*120502346* 685729.4865 01 5 ሊፋን አውቶሞቢል 4 ሰው የሚጭን ቻይና 2013 አ-03-93337 Lifan 520 LLV2A2A1300063445 LF479Q3*120802256* 481384.6295 01 ማንኛውም ፍላጎቱ ያለው ድርጅት/ግለሰብ የድርጅቱ ሰራተኞችና ባለድርሻዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ። አንድ ተጫራች ለአንድና ከአንድ በላይ ተሽከርካሪዎች መጫረት ይችላል። በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 4፡00 ሰአት ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 00(አንድ መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛትና ተሽከርካሪዎቹን መመልከት ይችላል፡፡ ተጫራቾች መጫረት ለሚፈልጉት ተሽከርካሪ ከላይ በሰንጠረዡ የተገለጸውን የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ስም በማሰራት፤ የሚገዙበትን ዋጋ (ተጨማሪ እሲት ታክስን ጨምሮ) በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢ ሰነድ ውስጥ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ የሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀርብም፡፡ ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 4 ፡ 0 0 ላይ ተዘግቶ በእለቱ ተጫራቾች በተገኙበት ከቀኑ በ 4 ፡ 3 0 ላይ ይከፈታል፡፡ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ድርጅቱ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን በማስታወቂያ ያሳውቃል፡፡ የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከድርጅቱ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ 7 ( ሰባት ) የስራ ቀናት ውስጥ ለድርጅቱ ገቢ በማድረግ ተሽከርካሪውን መረከብ ይኖርበታል፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ግዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡ ከስም ዝውውር፤ ከማጔጔዣና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የተያያዙ ወጪዎችን አሸናፊው ይሸፍናል፡፡ በጨረታው ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ወዲያውኑ ተመላሽይደረጋል፡፡ ድርጅቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ ፡- ከመብራት ሃይል ወደ ኃይሌ ጋርመንት በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው የማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ዋና /ቤት ለበለጠ መረጃ፡ በ 0911-31 88 56 ወይም 0911-40 05 76 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ