ZaWi HuB
ጨረታማጣቀሻ GM/001/2019

ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡

Burayu Development PLC

የመጨረሻ ቀን 5 ህዳር 2026

ሐሙስ፣ 5 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 26፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "05/11/2026 11:51"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
• ቡራዩ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማህበር Burayu Development PLC ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ Burayu Packaging & Printing Industry የጨረታ ቁጥር፡- GM/001/2019 ቀን፡- 11/02/2019
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር በሙያው ብቁ ልምድና ፍላጐት ያላቸው ድርጅቶች/ተቋሞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች አዲስ አበባ ካሳንቺስ ከባንቢስ ሱፐር ማርኬት ወረድ ብሎ በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንፃ ምድር ላይ በሚኘው ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ ሽያጭ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ከሠላምታ ጋር
ሙሉ ማስታወቂያ
ቡራዩ ልማት ኃ.የተ.የግ.ማህበር Burayu Development PLC ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ Burayu Packaging & Printing Industry የጨረታ ቁጥር፡- GM/001/2019 ቀን፡- 11/02/2019 የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ቡራዩ ልማት ኃላ/የተ/የግል ድርጅት በስሩ ለሚገኙት ሁለት ፋብሪካዎች ነባሩን ድርጅታዊ መዋቅርና የደመወዝ ስኬል በመመርመር ፋብሪካዎቹ አሁን የደረሱበትን የእድገት ደረጃ ያማከለ አዲስ ድርጅታዊ መዋቅር፣ የሰው ሀይል ፍላጐት እና የደመወዝ ጥናት አዘጋጅቶ የሚያቀርብ ልምድ ያለው ብቁ አማካሪ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስጠናት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር በሙያው ብቁ ልምድና ፍላጐት ያላቸው ድርጅቶች/ተቋሞች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናቶች አዲስ አበባ ካሳንቺስ ከባንቢስ ሱፐር ማርኬት ወረድ ብሎ በሚገኘው ዝቋላ ኮምፕሌክስ ህንፃ ምድር ላይ በሚኘው ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ ሽያጭ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል በጨረታው መሣተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ከሠላምታ ጋር

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ