FORECLOSURERef SUL/235/2005
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Siinqee Bank
Closes 28 Oct 2026 (today)
Wednesday, 28 October 2026 · ጥቅምት 18, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “28/10/2026 10:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
Notice
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 020/2019
ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
• ተ.ቁ · የተበዳሪው ስም · የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት · የንብረቱ ዓይነት · የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ
ቁጥር · የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ · የጨረታ መነሻ ዋጋ
• ከተማ · ክ/ከተማ
ቀበሌ/
ወረዳ
• 1 · ኢኮ ፓይፕ ልማት ኃ/የተ/ግል ማህበር · ቃል ዩኒፎርም · መጋዘን · SUL/235/2005 · 5,000 · ሸገር · መነአብቹ · 34,747,630.98
• 2 · ራሔል ሐብታሙ · ሐብታሙ ፍሮምሳ · መኖሪያ ቤት · WBIFL/8047/2013 · 160 · ሆለታ · ሆለታ · 2,305,685.87
• 3 · ደሚቱ እና ደጀኔ ኃ/የተ/የግ/ማ · ቢኒየም ዋቆ · መኖሪያ ቤት · B-411/4050/00 · 160 · ዶዶላ · መልካ ዋቤ · 1,579,321.95
• 4 · ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ኃ/የተ/ግ/ማበር · ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ኃ/የተ/ግ/ማበር · ትራክተር · OR-SM4582 · መልካ ሶዳ · ሶዳ · 4,784,162.80
• በመሆኑም፡-
1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጫረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
• 2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/02/2019 (ጥቅምት 18, 2019) ዓ.ም ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡
• 3. ተጫራቾች የንብረቶቹን የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
• 4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጨራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል፡፡
• 5. ተጨራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አሰተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/02/2019 (ጥቅምት 18,2019) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
• 6. ጨረታው በ 18/02/2019 (ጥቅምት 18,2019) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
• 7. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት , ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
• 8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
• 9. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115526175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Full notice
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 020/2019 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት የንብረቱ ዓይነት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ ቁጥር የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ከተማ ክ/ከተማ ቀበሌ/ ወረዳ 1 ኢኮ ፓይፕ ልማት ኃ/የተ/ግል ማህበር ቃል ዩኒፎርም መጋዘን SUL/235/2005 5,000 ሸገር መነአብቹ 34,747,630.98 2 ራሔል ሐብታሙ ሐብታሙ ፍሮምሳ መኖሪያ ቤት WBIFL/8047/2013 160 ሆለታ ሆለታ 2,305,685.87 3 ደሚቱ እና ደጀኔ ኃ/የተ/የግ/ማ ቢኒየም ዋቆ መኖሪያ ቤት B-411/4050/00 160 ዶዶላ መልካ ዋቤ 1,579,321.95 4 ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ኃ/የተ/ግ/ማበር ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ኃ/የተ/ግ/ማበር ትራክተር OR-SM4582 መልካ ሶዳ ሶዳ 4,784,162.80 በመሆኑም፡- 1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጫረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡ 2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/02/2019 (ጥቅምት 18, 2019) ዓ.ም ድረስ ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡ 3. ተጫራቾች የንብረቶቹን የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡ 4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጨራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል፡፡ 5. ተጨራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አሰተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 18/02/2019 (ጥቅምት 18,2019) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 6. ጨረታው በ 18/02/2019 (ጥቅምት 18,2019) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 7. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት , ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡ 8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ 9. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115526175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
Source: original notice
