ZaWi HuB
RFP

ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ኢንተርፕራይዙ ጨረታው ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለፈለገ ከታች በተዘረዘሩት ማስተካከያ የኢንተርፕራይዙ ፍላጎት መሰረት ያደረገ የቴክኒካል ፕሮፖዛል እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡

ETHIOPIAN TOLL ROADS ENTERPRISE

Closes 30 Oct 2026 (in 2 days)

Friday, 30 October 2026 · ጥቅምት 20, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “30/10/2026 03:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የጨረታ ዘዴ፡- የሁለት ደረጃ ጨረታ (TWO Stage Bidding)
ኢንተርፕራይዙ የERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ኢንተርፕራይዙ ጨረታው ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለፈለገ ከታች በተዘረዘሩት ማስተካከያ የኢንተርፕራይዙ ፍላጎት መሰረት ያደረገ የቴክኒካል ፕሮፖዛል እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡ • Integrated Software Systems Request for Proposals Two-stage፡- Lot 1 ERP, Lot 2 E-Invoice, Lot 3 Road Asset Management, Lot 4 Vehicle Management System and Lot 5 Digitl Payment Platform በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ • ታክስ ክሊራንስ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት • የጨረታ ማስከበሪያ፡- አያስፈልግም • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 20/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 20/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡ • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ -አዳም የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)
Full notice
የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 16/2019 የጨረታ ዘዴ፡- የሁለት ደረጃ ጨረታ (TWO Stage Bidding) ኢንተርፕራይዙ የ ERP Implementation (8 Modules Including Vehicle Maintenance & Fleet Management System) With Advisors ጨረታ ቁጥር 16/2019 ያወጣን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ኢንተርፕራይዙ ጨረታው ላይ ማስተካከያ ማድረግ ስለፈለገ ከታች በተዘረዘሩት ማስተካከያ የኢንተርፕራይዙ ፍላጎት መሰረት ያደረገ የቴክኒካል ፕሮፖዛል እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡ Integrated Software Systems Request for Proposals Two-stage፡- Lot 1 ERP, Lot 2 E-Invoice, Lot 3 Road Asset Management, Lot 4 Vehicle Management System and Lot 5 Digitl Payment Platform በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ ክሊራንስ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ፡- አያስፈልግም ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 20 /02 / 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9 ፡ 00 ሰዓት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 20 /02 / 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9 ፡ 30 ሰዓት ይሆናል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ -አዳም የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል)

Source: original notice