ጨረታ

Ethiopian toll road የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ

Ethiopian toll road የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ

ተዘግቷል 25 ሴፕቴምበር 2026

አርብ፣ 25 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 15፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "25/09/2026 03:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019
1.የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ • የታደሰ ንግድ ፍቃድ • ቫት ተመዝጋቢ • ታክስ ክሊራንስ • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡ • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡ • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
ሙሉ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 1.የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ ክሊራንስ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15 /01 / 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9 ፡ 00 ሰዓት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15 /01 / 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9 ፡ 30 ሰዓት ይሆናል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ