Tender
Ethiopian toll road የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ
Ethiopian toll road የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ
Closed 25 Sep 2026
Friday, 25 September 2026 · መስከረም 15, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “25/09/2026 03:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019
1.የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
• የታደሰ ንግድ ፍቃድ
• ቫት ተመዝጋቢ
• ታክስ ክሊራንስ
• በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
• የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
• በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
• ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
• የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
• ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
• የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
• ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡
• ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
• ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
Full notice
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019 1.የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ ክሊራንስ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡ ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡ የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15 /01 / 2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9 ፡ 00 ሰዓት ይሆናል፡፡ ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15 /01 / 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9 ፡ 30 ሰዓት ይሆናል፡፡ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
Source: original notice
