Tender

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከቻይልድፈንድ ኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የሚከተለውን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ የሥራው ዝርዝር፡ G+2 ኮለን በማቆም፣የጣሪያ ሥራን እና G+1 የብሎኬት ሥራ ማሰራት

Unknown buyer

Closes 18 Sept 2026 (in 2 days)

Friday, 18 September 2026 · መስከረም 8, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “18/09/2026 10:30