FORECLOSURE
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Closes 17 Sept 2026 (tomorrow)
Thursday, 17 September 2026 · መስከረም 7, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “17/09/2026 10:57”
የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
• ተ.
ቁ: የሠሌዳ ቁጥር · የተበዳሪው ስም: ዓይነት · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ሞዴል · የአስያዥ ስም: የሻንሲ ቁጥር · የተሽከርካሪው መግለጫ: ሞተር ቁጥር · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ቀን · ጨረታው የሚካሄድበት: ሰዓት · ቦታ
• ተ.
ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን አ.ማ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ኮርፖሬት ባንኪንግ መምሪያ · የአስያዥ ስም: ተበዳሪው · የተሽከርካሪው መግለጫ: አ.አ-03-A66925 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: ድርብ
ተግባር · ጨረታው የሚካሄድበት: 2017 · AHTFB8CD603870970 · 2GD-0395941 · 4,945‚000.00 · መስከረም 07/2019 ዓ.ም · 4:00-6:00 · ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና መቆሚያ
ማሳሰቢያ
• ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የክፍያ ማዘዣ (P.O) በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
• ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
• በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
• የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
• ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነት ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
• ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-45-49 ወይም 011-170-49-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
ዳሸን ባንክ አ.ማ
Full notice
የሐራጅ ማስታወቂ ያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ. ቁ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚካሄድበት የሠሌዳ ቁጥር ዓይነት ሞዴል የሻንሲ ቁጥር ሞተር ቁጥር ቀን ሰዓት ቦታ 1 ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን አ.ማ ኮርፖሬት ባንኪንግ መምሪያ ተበዳሪው አ.አ -03-A66925 ድርብ ተግባር 2017 AHTFB8CD603870970 2GD-0395941 4,945‚000.00 መስከረም 07/2019 ዓ.ም 4:00-6:00 ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና መቆሚያ ማሳሰቢያ ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የክፍያ ማዘዣ (P.O) በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ተሸከርካሪው በሚገኝበት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ የባንኩ መኪና ማቆሚያ ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮችና እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡ በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነት ደብዳቤ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡ ባንኩ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-170-45-49 ወይም 011-170-49-53 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡ ዳሸን ባንክ አ . ማ
Source: original notice
