ZaWi HuB
መከልከል

ፀደይ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ድማዛ ቅርንጫፍ ለወ/ሮ ሂሩት ታደሰ ሉቃስ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ኢንዳስትሪ መንደር ቁጥር 02 የካርታ ቁጥር 10580/2008 የቦታዉ ስፋት1500 ካሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለንፅኅና እቃዎች ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Tsedey Bank S.C

የመጨረሻ ቀን 19 ህዳር 2026

ሐሙስ፣ 19 ኖቬምበር 2026 · ትዳር 10፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "19/11/2026 09:00"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

Notice
ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank S/C ቀን 10-02-2019 ዓ.ም
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ድማዛ ቅርንጫፍ ለወ/ሮ ሂሩት ታደሰ ሉቃስ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ኢንዳስትሪ መንደር ቁጥር 02 የካርታ ቁጥር 10580/2008 የቦታዉ ስፋት1500 ካሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለንፅኅና እቃዎች ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾችለጨረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾ ችእንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ • የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ግምቱ 11,782,555.53(አስራ አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ሽ አምስት መቶ አምሳ አምስት ከ53/100 የሆነ • ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ • የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ • በጨረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ • የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ • በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ • የጨረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ1 5% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ • ተጫራቾች ቤቱን/ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ • ጫረታዉ የሚካሄደዉ 10/03/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3.00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጎንደር ከተማ. አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ ሲሳይ ጋራዥ ፊት ለፊት ይሆናል፡፡ • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank S/C ቀን 10-02-2019 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ድማዛ ቅርንጫፍ ለወ/ሮ ሂሩት ታደሰ ሉቃስ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ኢንዳስትሪ መንደር ቁጥር 02 የካርታ ቁጥር 10580/2008 የቦታዉ ስፋት1500 ካሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለንፅኅና እቃዎች ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾችለጨረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾ ችእንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ግምቱ 11,782,555.53(አስራ አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ሽ አምስት መቶ አምሳ አምስት ከ53/100 የሆነ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ1 5% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን/ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ 10/03/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3.00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጎንደር ከተማ. አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ ሲሳይ ጋራዥ ፊት ለፊት ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ፡ – ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ በስ . ቁ 0918077545 (0581140846) ይ ደዉሉ፡፡

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ