FORECLOSURE
ፀደይ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ድማዛ ቅርንጫፍ ለወ/ሮ ሂሩት ታደሰ ሉቃስ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ኢንዳስትሪ መንደር ቁጥር 02 የካርታ ቁጥር 10580/2008 የቦታዉ ስፋት1500 ካሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለንፅኅና እቃዎች ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tsedey Bank S.C
Deadline 19 Nov 2026
Thursday, 19 November 2026 · ኅዳር 10, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “19/11/2026 09:00”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
Notice
ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank S/C
ቀን 10-02-2019 ዓ.ም
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ድማዛ ቅርንጫፍ ለወ/ሮ ሂሩት ታደሰ ሉቃስ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ኢንዳስትሪ መንደር ቁጥር 02 የካርታ ቁጥር 10580/2008 የቦታዉ ስፋት1500 ካሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለንፅኅና እቃዎች ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾችለጨረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾ ችእንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡
• የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ግምቱ 11,782,555.53(አስራ አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ሽ አምስት መቶ አምሳ አምስት ከ53/100 የሆነ
• ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡
• በጨረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡
• የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
• በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
• የጨረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ1 5% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡
• ተጫራቾች ቤቱን/ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡
• ጫረታዉ የሚካሄደዉ 10/03/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3.00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጎንደር ከተማ. አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ ሲሳይ ጋራዥ ፊት ለፊት ይሆናል፡፡
• ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Full notice
ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank S/C ቀን 10-02-2019 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ ጎንደር ዲስትሪክት ድማዛ ቅርንጫፍ ለወ/ሮ ሂሩት ታደሰ ሉቃስ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ኢንዳስትሪ መንደር ቁጥር 02 የካርታ ቁጥር 10580/2008 የቦታዉ ስፋት1500 ካሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለንፅኅና እቃዎች ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾችለጨረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾ ችእንዲጫረቱ ይጋብዛል፡፡ የቤቱ የጫረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ግምቱ 11,782,555.53(አስራ አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ሽ አምስት መቶ አምሳ አምስት ከ53/100 የሆነ ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ፤ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት፡፡ የጫረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የጨረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ1 5% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል/፡፡ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል፡፡ ተጫራቾች ቤቱን/ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ፡፡ ጫረታዉ የሚካሄደዉ 10/03/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3.00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6.00 ሰዓት ጎንደር ከተማ. አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ ሲሳይ ጋራዥ ፊት ለፊት ይሆናል፡፡ ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ፡ – ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ በስ . ቁ 0918077545 (0581140846) ይ ደዉሉ፡፡
Source: original notice
