ጨረታ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ
ተዘግቷል 15 ሴፕቴምበር 2026
ማክሰኞ፣ 15 ሴፕቴምበር 2026 · መስከረም 5፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "15/09/2026 10:00"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
የአትክልትና ፍራፍሬ ፣ የዶሮ ስጋ እና አሳ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-
• በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡
• የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሠረት ይሆናል፡፡
• የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
• የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡
• ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
• ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የአትክልትና ፍራፍሬ ፣ የዶሮ ስጋ እና አሳ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሠረት ይሆናል፡፡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/0114163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
