ZaWi HuBZaWi HuB
Tender

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ

Closed 15 Sep 2026

Tuesday, 15 September 2026 · መስከረም 5, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “15/09/2026 10:00”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

የአትክልትና ፍራፍሬ ፣ የዶሮ ስጋ እና አሳ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡-
• በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ • የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሠረት ይሆናል፡፡ • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡ • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ • ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
የአትክልትና ፍራፍሬ ፣ የዶሮ ስጋ እና አሳ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ለአትክልትና ፍራፍሬ እና ለዶሮ ፣ እንቁላልና አሳ መሸጫ ብቻ የሚሆን ሱቅ /ኮንቴነር/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ ማስረጃ ኮፒ ማያያዝ አለበት፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀዉ መሠረት ይሆናል፡፡ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎችን የያዘ የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያው ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡ ጨረታው መስከረም 05 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/0114163978 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት!!!

Source: original notice