ጨረታ
የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በቀጣይ ሶስት አመታት የአክሲዮን ማህበሩን በ IFRS የተሰራ ሂሳብ በተፈቀደላቸው የውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
Unknown buyer
የመጨረሻ ቀን 3 ህዳር 2026
ማክሰኞ፣ 3 ኖቬምበር 2026 · ጥቅምት 24፣ 2019 ዓ.ም
በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "03/11/2026 15:04"
ዋና ምንጭ
ምንጭ፡ reportertenders.com
ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።
ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በቀጣይ ሶስት አመታት የአክሲዮን ማህበሩን በ IFRS የተሰራ ሂሳብ በተፈቀደላቸው የውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶች አሟልተው መወዳደር ይችላሉ፣
• የኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ AABE 2018 ዓ.ም ኦዲት ፍቃድ ያለው፤
• ከIFRS ጋር የተጣጣሙ የሂሳብ መግለጫዎችን ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው በተለይ በተመሳሳይ ተቋማት ኦዲት ያደረገ፤
• በሞያው 10 አመትና ከዚያ በላይ የኦዲት ሥራ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
• የ2018 ወይም 2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
• የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ፤
• ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎቱ በየበጀት አመቱ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ንድፈ ሃሳብ/ፕሮፓዛል እና ሥራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ እና የሂሳብ ምርመራውን አጠናቆ ሪፓርቱን የሚያስረክብበትን ጊዜ መግለጽ ይኖርበታል፡፡
ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት ሰነዶችን በታሸገ ኢንቨሎፕ እንዲያቀርቡ እንጋብዛለን፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ማክሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ነው፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ በቀጣይ ሶስት አመታት የአክሲዮን ማህበሩን በ IFRS የተሰራ ሂሳብ በተፈቀደላቸው የውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶች አሟልተው መወዳደር ይችላሉ፣ የኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ AABE 2018 ዓ.ም ኦዲት ፍቃድ ያለው፤ ከIFRS ጋር የተጣጣሙ የሂሳብ መግለጫዎችን ኦዲት በማድረግ ልምድ ያለው በተለይ በተመሳሳይ ተቋማት ኦዲት ያደረገ፤ በሞያው 10 አመትና ከዚያ በላይ የኦዲት ሥራ ልምድ ያለውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤ የ2018 ወይም 2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ፤ ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎቱ በየበጀት አመቱ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ንድፈ ሃሳብ/ፕሮፓዛል እና ሥራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ እና የሂሳብ ምርመራውን አጠናቆ ሪፓርቱን የሚያስረክብበትን ጊዜ መግለጽ ይኖርበታል፡፡ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ መሰረት ሰነዶችን በታሸገ ኢንቨሎፕ እንዲያቀርቡ እንጋብዛለን፡፡ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ማክሰኞ ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ነው፡፡ አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0935 401595/96 ማግኘት ይቻላል አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ ክ/ከተማ አራዳ ወረዳ 1 የቤ.ቁ አዲስ ፒያሳ አትክልት ተራ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ጂ4-024
ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ
