FORECLOSURE
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንበረቱ በሚገኝበት ቦታና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት
Deadline 5 Nov 2026
Thursday, 5 November 2026 · ጥቅምት 26, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “05/11/2026 10:23”
Original source
Source: reportertenders.com
Open the original notice on reportertenders.com ↗ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.
All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንበረቱ በሚገኝበት ቦታና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼(አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
• የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ. ይመለስላቸዋል፡፡
• ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት ጨረታ በሚካሄድበት ቦታ መገኘት ይችላሉ፡፡ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዥ ይከፍላል፡፡ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ እዳ ደግሞ ወደ አሸናፊው/ገዥው የሚተላለፍ ይሆናል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር ዘንድ ቀርቦ ባሸነፈበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብርና ታክስ ይከፍላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን 15% (አስራ አምስት በመቶ) የተጨማሪ እሴት ታክስ ለመንግስት የሚከፍለው ጉዳዩ የሚመለከተው የመንግስት አካል መከፈል አለበት ካለ ብቻ ነው፡፡
• በባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
• ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት የሚቻል ሲሆን፣
• ጨረታው የሚካሄደው ሞጆ ከተማ አቢሲንያ ባንክ ሞጆ ቅርንጫፍ ውስጥ ነው፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 022-212-1696 እና በ022-212-0730 አዳማ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: አቶ ተስፋሚካኤል አድነው ገብሬ · ከተበዳሪው የሚፈለግበት
ቀሪ ዕዳ: እስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ
ብር 1,339,134.70 · የመያዣ ሰጪው
ስም: አቶ ተስፋሚካል አድነው ገብሬ · ንብረቱ
የሚገኝበት አድራሻ: ሞጆ ከተማ፣ መልካ ለሚ (02) ቀበሌ · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: 1,516,910.86 · ጨረታው የሚካሄድበት
ቀንና ዓ.ም.: ጥቅምት 26
2019 ዓ.ም · የምዝገባ
ሰዓት: 4፡00-4፡30 · የጨረታ
ሰዓት: 4፡30-5፡30 · ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ: አቢሲንያ ባንክ ሞጆ ቅርንጫፍ ውስጥ · የንብረቱ አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የቦታው ስፋት (በካ.ሜ): 201.022 · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: OR021024413005
ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
Full notice
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንበረቱ በሚገኝበት ቦታና ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼(አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ. ይመለስላቸዋል፡፡ ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት ጨረታ በሚካሄድበት ቦታ መገኘት ይችላሉ፡፡ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችን ገዥ ይከፍላል፡፡ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ እዳ ደግሞ ወደ አሸናፊው/ገዥው የሚተላለፍ ይሆናል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ንብረቱ በሚገኝበት የከተማ አስተዳደር ዘንድ ቀርቦ ባሸነፈበት ንብረት ላይ የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ ግብርና ታክስ ይከፍላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን 15% (አስራ አምስት በመቶ) የተጨማሪ እሴት ታክስ ለመንግስት የሚከፍለው ጉዳዩ የሚመለከተው የመንግስት አካል መከፈል አለበት ካለ ብቻ ነው፡፡ በባንኩ የብድር ፖሊሲና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡ ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት የሚቻል ሲሆን፣ ጨረታው የሚካሄደው ሞጆ ከተማ አቢሲንያ ባንክ ሞጆ ቅርንጫፍ ውስጥ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 022-212-1696 እና በ022-212-0730 አዳማ በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ የመያዣ ሰጪው ስም ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ዓ.ም. የምዝገባ ሰዓት የጨረታ ሰዓት ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ የንብረቱ አገልግሎት የቦታው ስፋት (በካ.ሜ) የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር 1 አቶ ተስፋሚካኤል አድነው ገብሬ እ ስከ መስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ብር 1,339,134.70 አቶ ተስፋሚካል አድነው ገብሬ ሞጆ ከተማ፣ መልካ ለሚ (02) ቀበሌ 1,516,910.86 ጥቅምት 26 2019 ዓ.ም 4፡00-4፡30 4፡30-5፡30 አቢሲንያ ባንክ ሞጆ ቅርንጫፍ ውስጥ መኖሪያ ቤት 201.022 OR021024413005 ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ብድሩ ከተከፈለ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
Source: original notice
