FORECLOSURERef WLMSH/L/0332/17
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
Cooperative Bank of Oromia
Deadline 22 Sept 2026
Tuesday, 22 September 2026 · መስከረም 12, 2019 ዓ.ም
As stated in the notice: “22/09/2026 02:00”
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል፡፡
• ተ.ቁ: ክልል/
ከተማ · የተበዳሪው ስም: ዞን/
ክ/ከተማ · የንብረት አስያዥ ስም: ወረዳ/
ቀበሌ
• ተ.ቁ: 1 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ታደላ በዬራ ቀናሳ · የንብረት ዓይነት: ፋብሪካ · አበዳሪ
ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ገ ገላን · የቦታ ስፋት
በካ.ሜ: ገላን · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: WLMSH/L/0332/17 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 8000 · 81,185,037.00 · ጫራታው በ12/01/2019 ዓ.ም ከ3፡00-5፡00 ሰዓት ገላን ከተማ ኦሮሚያ ቡና ፌዴራሽን ሕንጸ ላይ በሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
• ተ.ቁ: 2 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ታደላ በዬራ ቀናሳ · የንብረት ዓይነት: የመኖሪያ ቤት · አበዳሪ
ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ፉሪ · የቦታ ስፋት
በካ.ሜ: ሙዳ ፉሪ · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: OR00007186101020 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 501.96 · 26,057,400.05 · ጫራታው በ13/01/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
• ተ.ቁ: 3 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ታደላ በዬራ ቀናሳ · የንብረት ዓይነት: መኖሪያ ቤት · አበዳሪ
ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: አምቦ · የካርታ ቁጥር: አምቦ · የቦታ ስፋት
በካ.ሜ: K-I-L · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: WBILMBMA/494/2014 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 5000 · 20,371,359.35 · ጫራታው በ14/01/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አምቦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አምቦ ዩንየን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
• ተ.ቁ: 4 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: ፍቅርተ ሳሕሉ ወ/ኢያሱስ · የንብረት ዓይነት: መኖሪያ ቤት · አበዳሪ
ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: ሸገር · የካርታ ቁጥር: ፉሪ · የቦታ ስፋት
በካ.ሜ: ሙዳ ፉር · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: OR00007183207017 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 190.41 · 17,949,645.93 · ጫራታው በ13/01/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
• ተ.ቁ: 5 · የተበዳሪው ስም: ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር · የንብረት አስያዥ ስም: የሺአረግ ጣሰው እንግዳ · የንብረት ዓይነት: መኖሪያ ቤት · አበዳሪ
ቅርንጫፍ: ፊንፊኔ · ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ: አ.አ · የካርታ ቁጥር: ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ · የቦታ ስፋት
በካ.ሜ: 01 · የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር: AA000080106019/
6422/LB02212 · ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ: 45.44 · 4,425,871.12 · ጫረታው በ12/01/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡
• ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለባቸው::
• ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
• ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0932-19-85-47 ወይም 0985-87-89-78 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው (CPO) ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (ገንዘብ) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
• የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡
• ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Full notice
B aan k i i Hojii Gamtaa Oromiyaa W.A የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ/ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረት ዓይነት አበዳሪ ቅርንጫፍ ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እ ና ቦታ ክልል/ ከተማ ዞን/ ክ/ከተማ ወረዳ/ ቀበሌ 1 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ታደላ በዬራ ቀናሳ ፋብሪካ ፊንፊኔ ሸገር ገ ገላን ገላን WLMSH/L/0332/17 8000 81,185,037.00 ጫራታው በ12/01/2019 ዓ.ም ከ3፡00-5፡00 ሰዓት ገላን ከተማ ኦሮሚያ ቡና ፌዴራሽን ሕንጸ ላይ በሚገኝ የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ ገላን ቅርንጫፍ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 2 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ታደላ በዬራ ቀናሳ የመኖሪያ ቤት ፊንፊኔ ሸገር ፉሪ ሙዳ ፉሪ OR00007186101020 501.96 26,057,400.05 ጫራታው በ13/01/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 3 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ታደላ በዬራ ቀናሳ መኖሪያ ቤት ፊንፊኔ አምቦ አምቦ K-I-L WBILMBMA/494/2014 5000 20,371,359.35 ጫራታው በ14/01/2019 ዓ.ም ከ4፡00-6፡00 ሰዓት አምቦ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አምቦ ዩንየን ሕንጻ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 4 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፍቅርተ ሳሕሉ ወ/ኢያሱስ መኖሪያ ቤት ፊንፊኔ ሸገር ፉሪ ሙዳ ፉር OR00007183207017 190.41 17,949,645.93 ጫራታው በ13/01/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ 5 ቲቢኤም ግሪን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሺአረግ ጣሰው እንግዳ መኖሪያ ቤት ፊንፊኔ አ.አ ን/ስ/ላ/ክ/ከተማ 01 AA000080106019/ 6422/LB02212 45.44 4,425,871.12 ጫረታው በ12/01/2019 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት አዲስ አበበ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ፍላምንጎ አከበቢ ጌት ሀውስ ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የስብሰበ አደራሽ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና፣ የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለባቸው:: ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል:: ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የባንኩን ፊንፊኔ ቅርንጫፍ በስልክ ቁጥር 0932-19-85-47 ወይም 0985-87-89-78 በመደወል በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይቻላል፡፡ የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው (CPO) ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ (ገንዘብ) ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡ የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ
Source: original notice
