ZaWi HuB
FORECLOSURE

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና

Deadline 4 Nov 2026

Wednesday, 4 November 2026 · ጥቅምት 25, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “04/11/2026 10:51”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ • የተበዳሪ ስም: ቀንና ዓ.ም · የንብረት አስያዥ ስም: ሰዓት • የተበዳሪ ስም: ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር · የንብረት አስያዥ ስም: አቶ ብርሃኑ ሳሙኤል · አበዳሪው ቅርንጫፍ: ሙሉ እመቤት እምሩ 22 ቅርንጫፍ · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: B+G+2መኖሪያ ቤት · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት: ከተማ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: ክ/ከተማ · ሐራጁ የሚከናወንበት: ወረዳ · የካርታ ቁጥር · የቦታ ስፋት · 28‚000‚000.00 · ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም · ከጧቱ 4:00-5፡15 • የተበዳሪ ስም: አ/አ · የንብረት አስያዥ ስም: ቦሌ · አበዳሪው ቅርንጫፍ: 07 · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: ቦሌ7/29/3/7/1/1842/2545/211316/03 · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት: 157 ካ.ሜ • የተበዳሪ ስም: ሊኑ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር · የንብረት አስያዥ ስም: ወ/ሮ ውዴ ሀ/ማሪያም · አበዳሪው ቅርንጫፍ: አበበች ጎበና መገናኛ · ለጨረታው የቀረበው ንብረት: መኖሪያ ቤት · ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት: ሻሸመኔ · የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር: ሻሸመኔ · 682 · 244 ካ.ሜ · 3,889,127.00 · ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም · ከቀኑ 4:00-5፡15
የሐራጅ ደንቦች
• ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ • የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም:: • አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ • ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት አዲስ አበባ የሚገኘው ቤት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል። እንዲሁም ሻሸመኔ የሚገኘው ቤት ደግሞ ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ ይካሄዳል፡፡ • በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ • በንብረቱ ሽያጭ ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል። • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ • ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡ • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / 0115523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
Full notice
ለ መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ ለጨረታው የቀረበው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ዓ.ም ሰዓት ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አቶ ብርሃኑ ሳሙኤል ሙሉ እመቤት እምሩ 22 ቅርንጫፍ B+G+2መኖሪያ ቤት ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት 28‚000‚000.00 ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም ከጧቱ 4:00-5፡15 አ/አ ቦሌ 07 ቦሌ7/29/3/7/1/1842/2545/211316/03 157 ካ.ሜ ሊኑ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ወ/ሮ ውዴ ሀ/ማሪያም አበበች ጎበና መገናኛ መኖሪያ ቤት ሻሸመኔ ሻሸመኔ 682 244 ካ.ሜ 3,889,127.00 ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:00-5፡15 የሐራጅ ደንቦች ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (¼ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡ በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም:: አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት፡፡ ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል፡፡ ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት አዲስ አበባ የሚገኘው ቤት ካዛንቺስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ይካሄዳል። እንዲሁም ሻሸመኔ የሚገኘው ቤት ደግሞ ንብረቱ በሚገኝበት ሻሸመኔ ከተማ ይካሄዳል፡፡ በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡ በንብረቱ ሽያጭ ላይ ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያን ጨምሮ ገዢው/አሸናፊው/ ይከፍላል። ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ከህግ ክፍሉ ጋር እና/ወይም ከቅርንጫፎቹ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላሉ፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / 0115523472 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡ እናት ባንክ

Source: original notice