ጨረታ

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

በ1 ኦክቶበር 2026 (በ2 ቀናት ውስጥ) ይዘጋል

ሐሙስ፣ 1 ኦክቶበር 2026 · መስከረም 21፣ 2019 ዓ.ም

በማስታወቂያው ላይ እንደተገለጸው፡ "01/10/2026 10:15"

ዋና ምንጭ

ምንጭ፡ reportertenders.com

ዋናውን ማስታወቂያ በreportertenders.com ↗ ላይ ይክፈቱ

ZaWi HuB የዚህን ማስታወቂያ ግልባጭ ያሳያል። ምንጩ ላይ ያለው የመጀመሪያው ማስታወቂያ የበላይ ነው።

ሁሉም የጨረታ ማስታወቂያ ከሪፖርተር ጨረታዎች (reportertenders.com)፣ ከሕዝብ የጨረታ ማስታወቂያ ድህረ ገጽ፣ እና እያንዳንዱ ማስታወቂያ እዚያ ካለው የመጀመሪያ ገጽ ጋር ይገናኛል። ZaWi HuB የግል፣ ገለልተኛ የገበያ ቦታ ነው እና የትኛውንም የመንግስት አካል አይወክልም። የአውጪውን ቢሮ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያ ሁልጊዜ ያረጋግጡ; እዚህ ከሚታየው ከማንኛውም ነገር በላይ ያሸንፋል።

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 01/2019
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ • የከባድ እና የቀላል ተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች መለዋወጫ ግዥ ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው&፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ መስከረም 07/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ መስከረም 21/2018 ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡– ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡
ሙሉ ማስታወቂያ
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE የጨረ ታ ማስ ታ ወቂ ያ ግልጽ ጨረ ታ ቁጥር DCMME 01/2019 መከላከያ ግንባ ታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በ ታ ች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ የከባድ እና የቀላል ተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች መለዋወጫ ግዥ ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው&፣ የምስክር ወረቀት እና የ ታ ክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እ ንዲሳተፋ እ የጋበዘን ዝርዝር የ ጨ ረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረ ታ ማስ ታ ወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ መስከረም 07/2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከ ታታ ይ የስራ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤ ታች ን ፋይናንስ አንውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ሀሙስ መስከረም 21/2018 ከረፋዱ 4 ፡ 15 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ፡ – ቃሊቲ ከቶ ታ ል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል፡፡ ማ ስታወሻ ፡ – ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል፡፡

ምንጭ፡- የመጀመሪያ ማስታወቂያ