ZaWi HuB
FORECLOSURE

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ብርሃን ባንክ አ.ማ

Deadline 18 Nov 2026

Wednesday, 18 November 2026 · ኅዳር 9, 2019 ዓ.ም

As stated in the notice: “18/11/2026 10:45”

Original source

Source: reportertenders.com

Open the original notice on reportertenders.com ↗

ZaWi HuB shows a copy of this notice. The original notice at the source prevails.

All tender notices come from Reporter Tenders (reportertenders.com), a public tender-notice website, and every notice links to its original page there. ZaWi HuB is a private, independent marketplace and does not represent any government body. Always check the issuing office’s official notice; it prevails over anything shown here.

Notice
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ • ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ • የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ • የንብረቶቹ ጨረታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ይከናወናል፡፡ • የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ • መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ • በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ • ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
የመኖሪያ ቤት እና ኢንዱስትሪ
• ተ.ቁ: 1. · የተበዳሪዉ ስም: በሪሶ ዱለቻ · የመያዣ ሰጭዉ ስም: በሪሶ ዱለቻ · መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ: ቡሌ ሆራ ከተማ ጎሮ ጉዲና ቀበሌ · የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር: 3000 ካ.ሜ · የንብረቱ አገልግሎት: ኢንዱስትሪ · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: BH/3971/B,495/2015 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 5,500,000.00 · ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤: ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 • ተ.ቁ: 2. · የተበዳሪዉ ስም: ታምሬ ሒንካ · የመያዣ ሰጭዉ ስም: ታምሬ ሒንካ · መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ: ሻሸመኔ ከተማ ደ/ቦቃ ቀበሌ · የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር: 140 ካ.ሜ · የንብረቱ አገልግሎት: መኖሪያ ቤት · የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር: 11980 · የጨረታ መነሻ ዋጋ: 2,350,000.00 · ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤: ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30
በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሰረት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ፤
• ለ፤ አቶ ደስታ ተሻለ ሉጎ እና ወ/ሮ ህዝባለም ሽፈራው ተሰማ ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው የብርሃን ባንክ አ.ማ ተበዳሪ በገባችሁት የብድር እና/ወይም መያዣ ውል መሠረት መክፈል የሚጠበቅባችሁን ክፍያ ባለመክፈላችሁ ምክንያት ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ባስመዘገባችሁት አድራሻ ልትገኙ ያልቻሉ እና ማስጠንቀቂያውን ለመውሰድ ፍቃደኛ ባለመሆናችሁ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት አልተቻለም፡፡ ስለሆነም ይህ ማስጠንቀቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ ያለባችሁን ቀሪ ዕዳ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እየጠየቅን፤ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ መክፈል ካልቻላችሁ ባንኩ በአዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Full notice
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን ! BERHAN BANK S.C የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡ የንብረቶቹ ጨረታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ይከናወናል፡፡ የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡ መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡ በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡ ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡ የመኖሪያ ቤት እና ኢንዱስትሪ ተ . ቁ የተበዳሪዉ ስም የመያዣ ሰጭዉ ስም መኖሪያ / የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር የንብረቱ አገልግሎት የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር የጨረታ መነሻ ዋጋ ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ 1. በሪሶ ዱለቻ በሪሶ ዱለቻ ቡሌ ሆራ ከተማ ጎሮ ጉዲና ቀበሌ 3000 ካ.ሜ ኢንዱስትሪ BH/3971/B,495/2015 5,500,000.00 ህዳር 08 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 2. ታምሬ ሒንካ ታምሬ ሒንካ ሻሸመኔ ከተማ ደ/ቦቃ ቀበሌ 140 ካ.ሜ መኖሪያ ቤት 11980 2,350,000.00 ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሰረት የተሰጠ ማስጠንቀቂያ ፤ ለ፤ አቶ ደስታ ተሻለ ሉጎ እና ወ/ሮ ህዝባለም ሽፈራው ተሰማ ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው የብርሃን ባንክ አ.ማ ተበዳሪ በገባችሁት የብድር እና/ወይም መያዣ ውል መሠረት መክፈል የሚጠበቅባችሁን ክፍያ ባለመክፈላችሁ ምክንያት ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ባስመዘገባችሁት አድራሻ ልትገኙ ያልቻሉ እና ማስጠንቀቂያውን ለመውሰድ ፍቃደኛ ባለመሆናችሁ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት አልተቻለም፡፡ ስለሆነም ይህ ማስጠንቀቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ ያለባችሁን ቀሪ ዕዳ አጠናቃችሁ እንድትከፍሉ እየጠየቅን፤ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ መክፈል ካልቻላችሁ ባንኩ በአዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት እርምጃ የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል ፡፡

Source: original notice